This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.

Joined February 2013
5,104 Photos and videos
በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተገነቡ ወሳኝ የጤና ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። facebook.com/share/p/1E7qCHP…
5
25
1,233
"ሰብአዊ ተግባር ሕይወት ይታደጋል፤ ብርሀን ይመልሳል!" ሰኔ 7 አለም አቀፍ የደምና የአይን ብሌን ለጋሾች ቀን #BloodDonorDay #blooddonation #eyedonation
4
241
በኢትዮጵያ የሚማሩ የደቡብ ሱዳንና የሱማሌ ሬዚደንቶች በአዲስ አበባ የሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎችና የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። facebook.com/share/p/1GjvZCZ…
1
13
443
Be Part of Ethiopia’s Healthcare Transformation! #NursingLeadership #HealthcareQuality We invite passionate nursing professionals to express their interest and contribute to this exciting journey toward healthcare excellence.
2
2
11
1,245
👉 Click the link below to submit your application and register to be part of this exciting national initiative: ncep.mohdigitalhealth.gov.et…

1
922
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከጌትስ ፋውንዴሽን ዋና የስትራቴጂ ኃላፊ እና የአፍሪካና የህንድ ቢሮዎች ፕሬዚዳንት ዶ/ር አንኩር ቮራ ጋር በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ተወያዩ። web.facebook.com/EthiopiaFMo…
2
3
19
844
የአውሮፓ ህብረት የጤና እና የሰብአዊ ፈተናዎችን ለመከላከል ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ተገለፀ። facebook.com/share/p/18gWnrM…
2
2
22
1,251
Minister of Health @MekdesDaba discussed government-to -government health matters with Dr. Mamadi Yilla, Deputy Assistant Secretary of the US Department of State. @StateDeputySpox facebook.com/share/p/1D5uSVk…
1
10
956
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተዉ የኢቦላ በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል የባለሙያች የተግባር ልምምድ (Simulation exercise) ተመለከቱ፡፡ facebook.com/share/p/1EDkE3e…
3
14
61
4,344
የአዲስ አበባ ምዕራብ ሮታሪ ክለብ 35ኛ ዓመት የምስረታ በዓል 'አርትን ለሰብአዊነት' በሚል መርህ አከበረ። facebook.com/share/p/18hGWMQ…
2
12
766
ጤና ሚኒስቴር የካንሰር መመዝገቢያ (Cancer Registry) የመረጃ መሰብሰቢያ ስርአት ወቅታዊ ሁኔታ ግምገማ አካሂዷል። facebook.com/share/p/1ConjY5…
1
5
17
1,525
የዘላቂ ልማት ግቦችን #SDG ለማሳካት የተቋቋመው የጋራ ቋትን (Pooled Fund) የተመለከተ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ለጋራ ቋቱ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ ሃገራትና ለጋሽ ድርጅቶች ሃላፊዎችና ተወካዮች በተገኙበት ተካሂዷል። facebook.com/share/p/1EGR6Sa…
2
16
815
የዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ዘመናዊ የፎረንሲክ፣ የዲኤንኤ እና የሥነ ምረዛ ምርመራ ልሕቀት ማዕከል ተመረቀ። facebook.com/share/p/1FmxWkj…
2
2
14
1,315
ሁለተኛው የጤና ዘርፍ የመካከለኛ ዘመን የልማት እና ኢንቨስትመንት እቅድ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማትና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት ተካሄደ። facebook.com/share/p/18YKWEM…
1
9
729
43 የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት፣የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤን (PHC) ለማጠናከር የተዘጋጀው አህጉራዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው። facebook.com/share/p/1EYB5Sg…
1
5
21
1,346
በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ የተመራ የልኡካን ቡድን እድሳቱ የተጠናቀቀውን አዲስ የመድኃኒት ፋብሪካን ጎበኙ። facebook.com/share/p/1DEjyXq…
1
3
10
1,069
ፓን-አፍሪካ የኤችአይቪ ክሊኒሻኖች ማህበር (PAHCS) የመመስረቻ ጉባኤ ተካሄደ። facebook.com/share/p/1AXDJ14…
2
3
17
1,346
የላፍቶ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። facebook.com/share/p/1LrLUaD…
2
3
15
906
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #eidmubarak
3
2
37
706
በአፍሪካ ስለተከሰተው ኢቦላ ቫይረስ በሽታ እና በኢትዮጵያ እየተደረጉ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ግንቦት 17 ፣ 2018 ዓ.ም #Ebola facebook.com/share/p/1GrpSMf…
4
9
829