🇪🇹የኢትዮጵያ የቤንዚን መኪኖች ወርሃዊ የዋጋ ለውጥ (በተጠቃሚ ብዛት) as of June 2026
🔼2004 Vitz 13.6% ….2.5M
🔼2022 Dzire 10.4%…..3.75M
🔼2022 Jetour X70 17.4%…..5.5M
🔼2022 Tucson N-Line 12.2%…..5.6M
🔼2021-RAV4 11.7%…..10.5M
አብዛኞቹ EV መኪኖች በ15-20% ሲወርዱ, የነዳጅ መኪናዋች መጠነኛ ጭማሬ አሳይተዋል።
ቋሚ ፍላጎት ከትንሽ አቅርቦት ሲገናኝ የሚሆነው ይህ ነው።