Ph.D. Candidate & 2022-23 Public Scholar @Concordia |Vanier Scholar ‘19-22 | Research & Advocacy Director @AAA_Amhara

Joined August 2012
335 Photos and videos
Pinned Tweet
23 Apr 2023
የእሁዱ ሃሳቦች (ይህ ጽሁፍ የኔ ወቅታዊ አቋም ሲሆን አባል የሆኑኩባቸዉ ድርጅቶች የሚጋሩት ላይሆን ይችላል) 1. ብዙ ሰዎች ኢትዮጵያ ብለው የሚገልፁት ምኞታቸውን እንጂ በተግባር ምድር ላይ ያላቸውን ሀገር አይደለም። ኢትዮጵያ ከሌሎች አዳጊ አገሮች የተለየች አይደለችም። በጥላቻ እና ግጭት የምትታመስ፣ ድህነት የወረራት እና በተጨባጭ የፈረሰች ፣ በህግ እና ደፕሎማሲ ልትፈርስ ጫፍ የደረሰች በጥቅሉ ጣረሞት ላይ ያለች ሀገር ናት። ይህን መቀበል የመጀመሪያው ከእውነት ጋር የመታረቂያ ጉዞ ነው። የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር “ኢትዮጵያ አትፈርስም” ብሎ በየቀኑ የሚምልህ የመፍረስ እቅድ/አደጋ እሱ ስለሚያውቅ ነው። 2. ኢትዮጵዊነትን እንደማንነት ማጉላት የሚመኝ በኢትዮጵዊነት ዙሪያ ፖለቲካ መስራት የሚፈልግ ማህበረሰብ አለ። ይህ ማህበረሰብ በቁጥርም በፓለቲካ ሃይልም አናሳ (minority) ነው። በአመለካከቱ ምኞትን እውነት አደርጎ የሚነሳ እና political correctnessን ያስቀደመ ሃይል ሰለሆነ የፓለቲካ ትንተናዉ ብዙ ጊዜ የተሳሳተ ነው። ይህ ሃይል አሁን ባለው ሁኔታ ለፍላጎቱ ቀና አመለካከት ያለው አካል በሚፈጥረዉ coalition ወስጥ አጋዥ ከመሆን ያለፈ ሚና ሊጫወት አይችልም። 3. በአማሮች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት የኢትዮጵያን ቀጣይነት በቅድመ ሁኔታ ብቻ የምንደግፍበት ደረጃ ላይ አድርሶናል ። አሁን ዋናው አጀንዳ የዘር ፍጅቱን እንዴት እናስቁም የሚለው ነዉ። ተገንጣይ ሃይሎች የራሳቸውን ሀገር ማቋቋም የአማራን የዘር ፍጅት በቋሚነት ለማስወገድ የሚረዳ ከሆነ ከሞት ይልቅ ህይወትን መምረጣችን ተፈጥሯዊ ነው። ትግላችን በወረራ የያዙትን አካባቢ እንዳይወስዱ ማድረግ ላይ ብቻ ይሆናል። 4. የሃይማኖት እና የባህል ተቋሞች በፖለቲካው ዉስጥ ያላቸው በጎ እና ጎጅ ሚና ተገምግሞ የባህል ማስተካከያ ማድረግ ያስፈልጋል። 5. ዴሞክራሲ የሃይል ሚዛን ተገዳደሪነት ውጤት እንጂ በቸርነት የሚሰጥ አይደለም። ትነህግም ሆነ ኦሆዴድ ታዛዥ አሰካገኙ ደረሰ አድራጊ ፈጣሪ ለመሆን መመኘታቻው ተፈጥሯዊ ነው። ብአዴንም ዋና የአምባገነንነት አመቻች፤ ፈፃሚ አና አስፈፃሚ የሆነው አፈጣጠሩ ለዚሁ አላማ ስለሆነ እና ይህንን ካለመረዳት በቀቢፀ ተስፋ ህዝብ ተደጋጋሚ እድል ስለሰጣቸው ነው። 6. ኢትዮጵያ ውስጥ የተደረጉ የዴሞክራሲ ሽግግር ሙከራዎችን በዋናነት ያከሸፈው ብአዴን ነው። በ1993 የህወሃት መሰንጠቅ ጊዜ መለስ አና ኢህአዴግን ያደናው ብአዴን ነበር። ያኔ መለሰ ቡድን ተሸንፎ ቢሆን ኖሮ የህወህት እና የሌሎች ፓርቲዎች ሚዛን የሳተ ግንኙነት የሚስተካከልበት እድል ነበር። በ1997 ምርጫ ቅንጅት ብዛት ያለው ወንበር ያሸነፈው "አማራ ክልል" ውስጥ ነበር። ብአዴን ድጋሜ "ምርጫ" ብሎ ያሸነፉትን ወንበሮች ከቅንጅት መቀማት ብቻ ሳይሆን በርካታ የቅንጅት አባል የነበሩ አማራዎችን በማሰር አና በማሳደድ የለውጥ ሃይል ከ10 ዓመታት በላይ ተዳክሞ የትነህግ የበላይነት እንዲቀጥል አድርገ። በ2008 ኢህአዴግ ተገዶ ለወጥ ማድረግ አለብኝ ብሎ ሲወሰን አሻሻጭ አና አዲሱን ጌታ አስተዋዋቂ እና አንጋሽ ብአዴን ነበር። አብይ ስልጣን ላይ እንደወጣ ፅንፈኛ የኦሮሞ ሃይል የበላይነት ሲገነባ የተቹ አማራዎችን በማሳደድ እና እውነታውን በመደበቅ ሃገሪቱ የአንድ ፓርቲ የበላይነት የነገሰበት የአምባገን ስርዓት በፍጥነት ተመልሳ እንድትገባ ያደረገው ብአዴን ነው። 7. በመሆኑም ሎሌነት እና የከርስ ፓለተካ (politics of the belly) የሰበሰበው ብአዴን ስልጣን ላይ እሰካለድረስ ኢትዮጵያ ብትቀጥል እንኳን ዲሞክራሲያዊ የመሆን እድል የላትም። የአማራ ህዝብ ደግሞ ብአዴን እሰካለ ድረስ የዘር ፍጅት ሰለባ መሆኑ ይቀጥላል። 8. የአማራ ህዝብ የመጀመሪያ ርምጃ በማንኛውም መንገድ ብአዴንን እና ተቀጥያዎች ከስልጣን ማባርር እና ድርጅታዊ እና ባህላዊ ሕልውናን ማጥፋት ነው። የብአዴን የላይኛው መዋቅር መጥፋት ያለበት ሲሆን የታችኛው እና መካከለኛው አመራር accommodate and transform ማድረግ ይቻላል ፤ ያስፈልጋልም። 1/2
38
117
262
69,795
Thrilled to share that I’ve successfully defended my PhD @Concordia! Deeply grateful to everyone who supported me along the way. Next stop: @SSHRC_CRSH Postdoctoral Fellowship at @Carleton_U . On to the next chapter.
33
10
138
5,194
Thank you everyone.
1
3
213
RT @AAA_Amhara: ⚡️🗣️ #EVENT: On March 24 the Australian Council for Human Rights Education (ACHRE) and @CurtinCHRE will be hosting a specia…
32
RT @AAA_Amhara: ⚡️ℹ️ Notice regarding U.S.🇺🇸 immigration enforcement practices and the need to curb the spread of misinformation following…
112
Hone Mandefro retweeted
"Two years after the publication of our report on the suffering of the Amhara People in Ethiopia, recent tragic events show that their plight is definitely not over."
1
14
20
1,605
RT @TheFitawrari: Very proud of our amazing community members in the Southern California area. As usual they are leading by example in dias…
23
Hone Mandefro retweeted
⚡ℹ️#UPDATE: On February 15, 2026 members of the Amhara community in the Greater Los Angeles area 🇺🇸 met with congressional candidate @jakeclevine (DA-32) in Little Ethiopia. Community members discussed areas of concern including the ongoing Amhara Genocide in Ethiopia.
1
41
61
5,844
Hone Mandefro retweeted
📢 Our next colloquium: “War Making as State Making – Understanding the ‘Logic’ of Political Violence and the Humanitarian Crisis of the War in Sudan” with Dr. Khalid Mustafa Medani 📅 Thursday, March 12 at 2:30 PM 🔗 Full details: carleton.ca/socanth/event/co…
2
2
522
Professor Sisay Awgichew, who had been in prison for the past three years, was abducted again by the regime's security forces after the court ordered his release. ረ/ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው ፍርድ ቤት እንዲለቀቅ ካዘዘ በኃላ ሒደቱን ጨርሶ ቢወጣም በድጋሚ አገዛዙ አፍኖ ወስዶታል። #Ethiopia #Amhrara #Msganawe #AmharaUnderAttack #AfricaLeadersRespond @UNHumanRights @AUC_PAPS #Amhara #Ethiopia #HumanRights #AfricanUnion @_AfricanUnion @GiorgiaMeloni @WiliamsRuto @HassanSMohamud @ymahmoudali @DCP_Haddadi @ReutersAfrica @tesfanews @antonioguterres @CyrilRamaphosa @SudanTribune_EN @Moh_Gamea @Ndawsari @AJEnglish @CNN
54
69
2,037
Hone Mandefro retweeted
CPJ calls on Ethiopian authorities to ensure fair, transparent trials for journalists Gobeze Sisay (left), Meskerem Abera, Genet Asmamaw, & Dawit Begashaw, who face potential death sentences or life imprisonment on terrorism charges. The four have been in detention for nearly three years for reporting on unrest in Ethiopia’s restive Amhara region. They are due to present their defenses in May, after a federal court ruled on February 4 that the prosecution had enough evidence to proceed. Read more: cpj.org/data/people/gobeze-s… & cpj.org/?p=277370
9
171
124
10,422
የወልቃይት ምሁራን ማህበር የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔን አወድሶ መግለጫ ማውጣቱ ትልቅ ስህተት ነው። ጥያቄውን እና ግቡን ከ“አማራ ነን” ወደ “ትግሬ አይደለንም” መቀየር ለኦህዴድ ፖለቲካዊ ፕሮጀክቶች የሚያመቻች የሞኝነት አለበለዚያም አውቆ የጭቃ እሾህ ለመሆን የሚደረግ ሙከራ ነው። “ፊንፊኔ የኦሮሞ ነው” ሲባል በራራ የአማራ ርስት እና መናገሻ ነው ማለት ይገባል። “አዲስ አበባ የሁሉም ነች” የሚለው መልስ ከተማውን ለኦሮሙማ አሳልፎ እንደሚሰጥ እያየህ ነው። በተመሳሳይ ስሌት ወልቃይት እና ራያ “አማራ ነው” ብለው በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተረስቶ፣ ወልቃይት በትግራይ ክልል ውስጥ አለመሆኑን እንደ ድል መቆጠሩ ጥያቄው በጊዜ ሂደት እየተቀየረ እና ሌላ መልክ እንዲይዝ እየተደረገ መሆኑን ያሳያል። አካባቢውን እና ህዝቡን ከአማራ እና አማራነት የመነጠል መንገድ ነው። የፌደራል መንግሥት በሌለው ስልጣን በቀጥታ የሚያስተዳድረው ዘን/ ክልል ለመሆን የሚደረገው ጥድፊያ ህዝብን ከትህነግ አገዛዝ ወደ ኦህዴድ አገዛዝ ለማሸጋገር የሚደረግ አደገኛ መዘዝ የሚያስከትል ውሳኔ መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን። ይህንን ፕሮጀክት የሚመራው “ፊንፊኔ የኦሮሞ ነው” ብሎ የሚያምን፣ ከአማራው ላይ ዘር ፍጅት ከሚፈጽም ቡድን ጋር ተባብሮ በፓርቲ እና በማህበራዊ ሚዲያ ግንኙነቶች ያኮረፈውን አማራ ለማስመታት ከአደባባይ እስከ በየሆቴሉ የሚዶልተዉ ቡድን መሆኑ ደግሞ የዚህ ፕሮጀክት ውጤት በምንም መልኩ ጥሩ እንደማይሆን አመላካች ነው። የህዝብን የዘመናት ጥያቄ አደጋ ላይ የጣለው ሰሞኑን ጎልቶ የወጣው የጎጥ ፣ የሆድ እና የብሽሽቅ ፓለቲካ በቃ ሊባል ይገባል።
11
22
86
7,549
There are no constitutionally defined regional boundaries in Ethiopia; the constitution provides only a framework for determining them. But it is a new interpretation of the constitution for the HoF to suggest that the fed govt has the authority to administer any area directly.
3
12
33
2,726
Hone Mandefro retweeted
According to this French “historian”, @DrChTouati, the current Ethiopian Education Minister @EthzemaLeader, who happens to be Gurage and has endorsed the genocidal war on Amhara, and the Prime Minister of Ethiopia, @AbiyAhmedAli, an Oromo supremacist fascist who has been waging a genocidal war on Amhara, are both Amhara supremacists seeking to restore the Solomonic Dynasty by destroying Tigray. Oh, and the DERG regime, dominated by Oromos, led by an Oromo president (Mengistu Hailemariam), and responsible for slaughtering an entire generation of Amhara intellectuals, had supposedly “maintained Amhara military aristocracy” according to this brilliant historian. I have no idea how anyone can take this lady seriously, but hey, she has a PhD and calls herself a Horn of Africa expert, so apparently that’s all you need to spew hateful garbage and demonize an entire ethnic group that is facing an active genocide.
As conflict resumes in #Tigray and threatens to spread to #Eritrea , Abiy Ahmed is whitewashing the crimes committed in #Axum. Yet his revival of the Solomonic myth paved the way for the massacre. mondafrique.com/a-la-une/le-…
5
14
37
7,494
Hone Mandefro retweeted
⚡️ℹ️#UPDATE: Open Letter to the Chairperson of the @_AfricanUnion and Heads of State and Government on the 39th #AUSummit. 📅 February 14, 2026 (Yekatit 7, 2018 EC) #WarOnAmhara #AmharaGenocide @AUC_PAPS @achpr_cadhp 🔗 amharaamerica.org/post/open-…
5
50
56
5,298
Hone Mandefro retweeted
According to the latest census, the Black populations in Canada encompassed individuals born in over 180 countries, reflecting a rich tapestry of global cultures, histories and experiences. statcan.gc.ca/o1/en/plus/902… #BlackHistoryMonth #BHM
34
102
412
60,591
Hone Mandefro retweeted
#ዜናመሠረት የአማራ ማህበር በአሜሪካ የመንግስት ሀይሎች ከትናንት ጀምሮ በተኮሷቸው ከባድ መሳርያዎች እና በአየር ድብደባ በንፁሀን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስከተላቸውን አስታወቀ "በመኖሪያ ቤቶች እና በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል። በቀጠለው የበየነ መረብ መገናኛ መስተጓጎል ምክንያት የደረሰው ሞትና የንብረት ኪሳራ ትክክለኛ መጠን ሊረጋገጥ አልቻለም"- ማህበሩ ተጨማሪ ያንብቡ: meseretmedia.org/p/a9b በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: meseretmedia.substack.com/30…
16
87
137
14,426
Hone Mandefro retweeted
⚡️ℹ️#STATEMENT: AAA expresses grave concern over use of disproportionate and indiscriminate force endangering civilian populations in Debre-Tabor City and other urban centers in the context of the OPP regime’s genocidal war on Amhara. 🔗 amharaamerica.org/post/aaa-e…
5
64
68
4,610