Joined December 2021
4,030 Photos and videos
Birds of a feather flock together. Abiy Ahmed, genocider of Tigray & Amhara' And Olusegun Obasanjo, genocider of Biafran. Why does AU keep doing business with genociders? In the eyes of many Africans, these two men are GENOCIDERS for ICC trial. Tigray stop accepting these guys‼️
1
9
16
916
ብልፅግና በፆታ እኩልነት ታርጋ የሰበሰባቸው የአስተሳሰብ ድኩማኖች ቱባ ባለስልጣናት ከሚሰሩት ግፍ እና ሀጢያት በላይ ህዝቡ ተማሮባቸዋል‼️ለአብነት ፈዲላ የተባለች ጎረምሳ እና ጤና ሚኒስቴሯ(መቅደስ ዳባ) ህዝቡ ጥርሱን ከነከሰባቸው መካከል ናቸው‼️
5
11
36
3,286
የአርሲው ጭፍጨፋ በእስልምና አክራሪ ሃይሎች ታርጋ የተፈፀመ ቢመስልም የወንጀሉ ጠንሳሾችና አቀናባሪዎች ኦርቶዶክስን ካላጠፋን ስልጣናችን አይፀናም በሚሉ በብልፅግናው የፕሮቴስታንት ወንጌል የተጠመቁ የባለስልጣናት እጅ እንዳለበት አያጠራጥርም‼️
5
20
49
1,249
Nebelet Press Gezana retweeted
አዋሽ ባንክ በአርሲ ተጨፍጫፊዎች መቃብር ላይ የተደረገውን ጭፈራ ስፖንሰር ማድረጉን ሰምተናል:: Boycott ይህን የተረኞች ባንክ! ስንትና ስንት ባንክ እያለ እዚህ አካውንት የሚከፍት ሰው ይገርመኛል:: Bye bye Awash!
7
27
69
2,301
ስልታዊ በሆነ መልኩ የአዲስአበባን ህዝብ ከየካአባዶ የማፈናቀል አካሄድ‼️ትላንት ማፈናቀሉ ካሳንቺስ ፊት በር ፒያሳ ላይ ስለሰራ ይሄው ዛሬም የካባዶ ላይ ጀምረውታል‼️ህዝብ ሆይ ተነሳ ዝምታ ይብቃ‼️ያ ወኔህ የት ሄደ⁉️ወንጀለኞች ፈሪ ግን ጨካኝ ናቸው‼️
የአዲስ አበባ ህዝብ መከራ መቼ ነው የሚያቆመው? 💔😢 ትላንት ከካሳንቺስ ማህበረሰባዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስራቸው ተበጣጥሶ፣ ቤታቸው ፈርሶባቸዉ የመጡ ወገኖቻችን በየካ አባዶ በቆርቆሮ መጠለያዎች ውስጥ ወድቀው ህይወትን ለመግፋት እየታገሉ ነበር። ዛሬ ደግሞ ያንንም ተስፋቸውን እና መጠለያቸውን እሳት በልቶት፣ ያለ ምንም መጠለያ በሜዳ ላይ ተጥለዋል። ይህ አሰቃቂ ክስተት በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለውን ተደራራቢ መከራ የሚያሳይ ከመሆኑም በላይ፣ ሌላኛው ስልታዊ ማፈናቀል ሊቀጥል ስለመሆኑ ትልቅ ስጋት ፈጥሯል። የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ እና መብታቸውን ማክበር እንጂ በቁስላቸው ላይ እንጨት መስደድ መሆን የለበትም። ፍትህ ያለ መጠለያ ለቀሩት፣ ለተፈናቀሉት እና ድምፅ ላጡት ወገኖቻችን! የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፣ የሲቪክ ማህበራት እና መላው ህዝብ ለዚህ በደል ድምፃቸውን ሊያሰሙ ይገባል። #የአዲስአበባህዝብ #የካአባዶ #ፍትህ #ማፈናቀልይቁም #ሰብአዊመብት #AddisAbaba #Ethiopia #HumanRights #JusticeForAddisAbaba #Displacement
2
3
176
Nebelet Press Gezana retweeted
Dear @AJEnglish @addisstandard @CNN @BBCAfrica @ymahmoudali @antonioguterres @SenRubioparody @UNHumanRightsEU @UN_HRC In violation of the Pretoria Cessation of Hostilities Agreement, the Ethiopian regime executed a drone strike in the Sheraro area of the Northwest Tigray Region this morning, resulting in fatalities and injuries among members of the Tigray Army during their routine activities. This breach is not an isolated incident; the regime has previously conducted drone strikes targeting civilians in various parts of Tigray. Justice and accountability for the genocide perpetrated by this regime and its allied forces against the Tigray people remain absent. Furthermore, the regime is reportedly preparing for another campaign aimed at exterminating the people of Tigray, having failed to subdue them through measures such as budget cuts, restrictions on fuel, medicines, food aid, and cash, alongside committing further atrocities.@BerhanuAsres #Justice4Tigray #StopsiegeonTigray #EconomicBlockades
1
26
17
750
Nebelet Press Gezana retweeted
"የመደመር መጸሓፍ የቅራቅንቦ ስብስብ ነው" - Ahmed Hashi Critics argue that Abiy Ahmed election looked more like a political ceremony than a genuine democratic contest. They warn that if the ongoing conflicts continue unchecked, the country could face deeper fragmentation and instability, risking a future similar to the breakup of Yugoslavia. #Ethiopiavote #Ethiopia #AbiyAhmedali #EthiopiaCrisis
15
50
77
7,130
የትግራይ ሰራዊት በድሮን ተደበደበ የሚል ዜና ከመስማት በላይ የሚያም ነገር የለም‼️የአብይ ድሮኖች ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የተገዙት ትግራይ ለመጨፍጨፍ መሆኑ ታውቆ ፀረ ድሮን መታጠቅ ይሁን 24/7 ጥንቃቄ ማድረግ ግዜ ሊሰጠው የማይገባ ተግባር ነው
9
8
39
3,953
አንዳንድ ቅንቅናም የመሀል ሀገር ፖለቲከኞች በተለይ አንዳንድ የጉራጌ እና የሀድያ ኢሊቶት ከዚህ ሁሉ ስህተት በኋላም አይናቸውን በጨው አጥበው የአብይ አህመድን ወንጀል ከመጋፈጥ ይልቅ አብይ አህመድ እንደጀመረን አብይ አህመድ ይጨርሰን እያሉ ነው‼️
1
1
8
260
ከአብይ አህመድ በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ደመኛ ጠላት የሱን ኢሰብኣዊና ጭካኔ የተሞላበት የ21ኛው ክ/ዘመን ጭፍጨፋ ከለላ በመስጠት ስትደግፉ የነበራቹህ አሳማዎች ናቹህ‼️ይሄ ህዝብ ህመሙ ይሰማቹህ ዘንድ በምትወዷቸው ሰዎች ያለርህራሄ ይበቀላቹሃል‼️
3
1
14
589
አብይ አህመድ ማለት ሰብኣዊ ፍጥረት ለመሆኑ የሚያጠራጥር በኢትዮጵያውያን ህይወት የቀለደ የአውሬ ያክል ርህራሄ ያልፈጠረበት የኢትዮጵያውያን ሞት ስቃይ ስደት ቅንጣት ያክል የማያሳስበው ጭካኔና ግድያን ሞትን የፊልም ያክል ያለማመደ ዲያቢሎስ ነው‼️
5
33
53
1,183
ተሻሽሎ የመጣው ባለሚሳኤሉ የነፍስ ወከፍ ተወንጫፊው አስተማማኝ የድሮን ማክሸፊያ ቴክኖሎጂ‼️‼️‼️ ዋጋው በሚገርም ሁኔታ እጅጉን ርካሽ ነው‼️‼️‼️
1
6
18
2,251
የብልፅግና ጋንግስተር ስኳድ ደግሶት የነበረው በምርጫው እለትና ዋዜማ ህዝብን የመጨረስ አጀንዳ ሳይሳካለት ሲቀር ሴራውን በራሱ አንደበት እንዲህ ሲል አጋልጦታል‼️ የሚሊዬኖች ደም እጅህ ላይ ነው ያለው‼️የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ ይበቀልሃል
2
2
9
885
ሰበር ‼️ድንቄም ምርጫ‼️🤣🤣🤣🤣 ብልፅግና ምሽቱን መጠበቅ አላስቸል ብሎት ለምሳጨበወጡበት በደጋቡሁር ኮሮጆን ከህዝብ ውጪ በተሰራ ምርጫ ካርድ ሲጠቀጥቅ ታይቷል‼️🤣🤣🤣🤣
3
10
726
ሰበር ዜና‼️ የሱዳኑ መደበኛ ሰራዊት አሁንም አልተቻለም‼️ መነሻዋን ከኢትዮጵያ ምእራባዊ ክፍል ያደረገች ስትራቴጂክ ድሮን መቶ መጣሉን አሳውቋል‼️‼️‼️
1
1
20
2,371
የብልፅግና መከላከያና ፖሊስ‼️🤣🤣ዘንድሮ መቼም ጉድ ነው‼️ ========= መከላከያውም ይሁን ፌዴራል ፖሊሱ የህዝቡ ሳይሆን የብልፅግና አገልጋይ እና ቅጥረኛ ነው የምንለው በምክንያት ነው‼️‼️ ከብልፅግና ጋር መቀመቅ የሚወርደው መከላከያና ፖሊስ🤣
1
104
መከላከያና ፖሊስ ምርጫ ይመርጣል እንዴ⁉️⁉️ ከመቼ ወዲህ ነው ለአንድ የፖለቲካ ፓርቲ ወግነው መምረጥ የጀመሩት⁉️⁉️⁉️ ፖሊስ እና መከላከያ ምርጫው ፍትሃዊ እንዲሆን የፀጥታ ስራ ይሰራሉ እንጂ ለፓርቲ ከወገኑማ ምኑን ከአድሎ የፀዳ የፀጥታ ስራ ሰሩ⁉️⁉️
3
146
ከምርጫ ሳይጠናቀቅ /ሳይደረግ የምርጫ ውጤት በይፋ የሚናገር የምርጫ ቦርድ ያላት ኢትዮጵያ ‼️🤣🤣🤣🤣
1
11
518
የቤተ መንግቱ ፍልፍሉ‼️ ህዝቡ ላይ እንዲህ ቀለድክ እመነኝ ይሄው ህዝብ አስተኝቶ አፍህ ላይ ይሸናብሃል‼️‼️
13
7
28
1,549
ታየ አፅቀስላሴ የተባለ ከቁምጥና የተረፈ ሽምግሌ በሚሊዬኖች በሚሰቃዩባት ኢትዮጵያ ለአንድ የንግስና ቅዥት ላለው እብድ ሲባል አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ላይ ብቻ ለሚካሄደው የሿሿ ምርጫ ከህሊና ውጪ በመሆን የሚከተለውን ብሏል‼️ባይበላስ ቢቀር‼️ቱቱቱ
9
4
11
432