Joined November 2020
451 Photos and videos
ባህርዳር ከተማ ጄኖሳይድ ተፈጽሟል። አባይ ድልድይ ሻሁር እየወሰዱ የነበሩ ሦስት ወጣቶችን ተኩሰው ገደሉ። አባይ ወንዝም እንደ እንጨት እያግተለተለ ወሰዳቸው። አንድ ከመራዊ የመጣ አባት ቀበሌ 14 ላይ የ4 ዓመት ህፃን 👉ሙሉውን t.me/tadeletibebu
4
100
187
5,536
ባህርዳር ነበር የቀረቻቸው ባህርዳር ከተማን ዛሬ ሌሊት እንደ የመን ከተሞች ሲያፈራርሷት አድረዋል፤ አሁንም ከቱርክ እና ከምዕራባውያን ተገዝተው በመጡ ዘመናዊ መሳሪያዎች እየፈራረሰች ነው። ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም👇t.me/tadeletibebu
15
88
153
9,187
ባህር ዳር "ጉብሪት" ላይ ሄሊኮፍተር አውርዳቸው የሄደችውን ወታደሮች ፋኖ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል። በተመሳሳይ በኮሎኔል ጌታው መኮነን የሚመራው አያሌው መኮነን የፋኖ ብርጌድ ከ30 በላይ የፌዴራል ፖሊሶችን ማርኳል። ሙሉውን t.me/tadeletibebu
2
93
215
5,755
"ይህ ጦርነት ተራ ጦርነት አይደለም። ልክ እንደ አይሁዳውያን ከምድረገጽ እንዲጠፋ የተፈረደበት ታላቁ ዐማራን በመሰረታት ሐገር አንገቱን ደፍቶ እንዳይኖር የሚደረግ የመጨረሻው ትግል ነው። ሙሉውን t.me/tadeletibebu
7
124
305
8,594
ሻለቃ ጌታሁን መኮነን የሰሜን አቸፈር ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን ሊበን ከተማን ተቆጣጠረ። ሻለቃ ጌታሁን የሚመራው "አያሌው ብርጌድ" በአሁኑ ሰዓት በሊበን ከተማ የፋኖ ኮማንድ ፖስት ተቋቁሟል። ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም👇 t.me/tadeletibebu
3
27
85
4,413
#እኔም_ፋኖ_ነኝ ይህ ቻሌንጅ እንዲጀመር የአማራ ወጣቶች ማህበር ዛሬ ከሰዓታት ጥሪ አቅርቧል። የደም ዋጋ እየከፈለ ለሚገኘው የአማራ ፋኖ ፍፁም አጋርነታችንና አንድነታችን #ሼር #ላይክ#ፖስት በማድረግ ልናሳይ ይገባል።
5
105
201
4,745
The breathtaking landscape of Minjar , Amhara region, Ethiopia 💚💛❤️
4
39
339
16,341
የራማው ገብርኤል ..እንዴት ነው የሚያምረው ባካችሁ። ጎንደር ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን 💚💛❤️ በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም የተመረጥክ ባለ ሙሉ ግርማ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እኛም ያንተን መምጣት እንሻለንን🙏 t.me/tadeletibebu
3
16
99
2,360
ወዳጄ ይህ የምትመለከተው በዛሬው ቀን በሁመራ ከተማ የተመረቀው #የተከዜ_የሰላም_ዘብ ነው። ክብርህንም፣ ማንነትህንም ለማስጠበቅ ከዚህ ውጪ ምርጫ የለም። ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም👇 t.me/tadeletibebu
8
45
133
4,948
#Bahir_Dar is one of the leading and best tourist destinations in Ethiopia with a variety of attractions in the nearby Lake Tana and Blue Nile river., it is also capital of the Amhara land region. The city is distinctly known for itswide avenues lined with palm trees.
6
29
1,601
The place is located around Amhara region, Adis Zemen,called Tara Gedam Ethiopia 💚💛❤️
1
7
65
2,747
#Kibran_Gabriel Monastery,located just a 20-minute boat ride from Bahirdar, is one of Ethiopia's most remarkable religious sites.The picturesque monastery is believed to have been founded in the 14th century and is home to a treasure trove of ancient books preserved for centuries
1
1
11
1,133
እዛ ከተራራው የወገብ መሃል በደን ተከባ የምታዪት ቤተክርስቲያን #ሳይኮ_ኪዳነምህረት ትባላለች። በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ትገኛለች። የተተከለችው ከሸዋ ቡልጋ በመጡት አባ መቅደሰ ክርስቶስ በ1587 ዓ.ም ነው።
1
13
74
2,244
የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ንግስ እና የፃዲቁ ንጉስ ቅዱስ ላሊበላ የእረፍት መታሰቢያ በዓል በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ በዚህ መልኩ ተከብሯል። እንኳን አደረሳችሁ🙏
3
14
106
2,674
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በዳንሻ፣ በወፍ አርግፍና በሌሎች አካባቢዎች ደማቅ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።ሙሉውን በቴሌግራም t.me/tadeletibebu
1
24
59
2,847
አሁን አርበኛ ዘመነ ካሴ ተፈቷል። እግዚአብሔር ይመስገን። ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆነ
1
21
84
2,373
እስክንድር ነጋ አንድ ብቻ አይደለም፤ አሁን ሺህ እስክንድሮች ተፈጥረዋል። ትግል የዱላ ቅብብሎሽ ነው። አንዱ ሲደክም ሌላው ይዞት ይቀጥላል። ኦህዴድ ብልፅግና የተሳተው ነገር ቢኖር በእስክንድር ነጋ ምክንያት የሚቆም ትግል አልተጀመረም።
34
184
477
20,539
በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና ከተማ የሆነችው ሁመራ ከተማ!
4
14
88
4,052
የገዳመ ወንያት አቡነ ሐራ ድንግል ዓመታዊ ክብረ በዓል በዚህ መልኩ ተከብሯል። ገዳሙ ከባህር ዳር ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ 17 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ላጉና ቀበሌ የሚገኝ ሲሆን፣ የተመሠረተው በ1574 ዓ.ም. ነው።
4
12
46
1,687