WSU is committed to provide undergraduate, graduate and other specialty programs that enable students to attain their fullest potential intellectually, ethicall

Joined December 2018
261 Photos and videos
The implementation of the preparatory work for the Exit Exam was evaluated by the task force members from the Ministry of Education. The administration of the university announced that "no student should fail due to the exit exam".
1
4
345
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አጠቃለይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጤና ሚኒስቴር ዕውቅና እንደተሰጠው ተገለጸ። ሆስፒታሉ በአዲስ መልክ አስፋፍቶና አሻሽሎ ባስጀመራቸው አገልግሎቶች ወደ አረንጓዴ ደረጃ ከፍ ማለቱ ተመላክቷል።
1
6
385
The University of Johannesburg and Wolaita Sodo University held a zoom meeting to discuss on ways to establish partnerships on mutually agreed areas of collaboration.
3
297
ዩኒቨርሲቲው ከ10 ሺሕ የሚበልጡ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን ሕዳር 5 እና 6/2015 ዓ.ም እንደሚቀበል አሳወቀ።
5
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃ የትምህርት መርሃ ግብር እየተማሩ ለሚገኙ ከ 3 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች "ጠንካራ የአካዳሚክ እና የምርምር ባህልን መገንባት" በሚል መሪ ቃል ስልጠና እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ።
1
1
12
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ለመስጠት ቃል የገባውን የ 2 ሚልዮን ብር ገቢ አደርጓል።
1
3
19
facebook.com/live/producer/9… Dawro Tarcha Campus 2013 Graduation

1
6
ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፐርፐዝብላክ/Purpose Black ከተሰኘ አ.ማ ጋር "ኑ አብረን እንስራ" በሚል መርህ ዲጂታል ኢኮኖሚን ለማረጋገጥ የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
2
9
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ምርጥ ክፍል (Smart Class) ለማደራጀት የሚያግዙ ቁሳቁሶችን ጃፒያጎ (jhpiego) ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ተረክቧል፡፡
2
11
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በስፖርቱ ዘርፍ የላቀ አስተዋጽኦ በማበርከቱ ከወላይታ ዞን ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት
7
ወሶዩ ከተፋሰስ ልማት ባለስልጣን ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የስምጥ ሸለቆ ተፋሰስ ውስጥ የአባያ ጫሞ ንዑስ ተፋሰስ የውሃ አፈጻጸም፣የተፅዕኖ ግምገማ እና የመውጫ ስትራቴጂን በተመለከተ የፕሮጀክት መነሻ አውደ ጥናት መርሃ ግብር አካሄደ፡፡
3
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በውስጥ ደዌ እና በህጻናት ስፔሻሊቲ ሕክምና ሐኪሞችን ተቀብሎ መማር ማስተማር እንዲጀምር ከጤና ሚኒስቴር እውቅና ተሰጠው።
4
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ39 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ፡፡
5
ወሶዩ በወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ከወላይታ ዞን አስተዳደር የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት፡ባለፉት ሁለት ዓመታት 70 ሚሊየን ብር በመመደብ ከ 2 ሺ የሚበልጡ ወጣቶችን የሥራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረጉ ተገልጿል
3
10
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአከባቢውን ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ ከሃይማኖት አባቶችና ሀገር ሽማግሌዎች ጋር በቅንጅት እየሰራ ነው❗
2
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በ2014 ዓ.ም የሚተገበሩ የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ተግባራትን እየገመገመ መሆኑን አሳወቀ።
6
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የስራ አመራሮች በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
7
የፌዴራል ግዥ ኤጀንሲ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ በመተባበር ባዘጋጀው በመንግስትን ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ስልጠና ላይ የተሳተፉ ሐላፊዎችና ባለሙያዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
2
5
የፌዴራል ግዥ ኤጀንሲ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ በመተባበር ከ16 ዩኒቨርሲዎች ለተወጣጡ ለግዥና ንብረት አስተዳደር ባለሙያዎች ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
2
"የቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት ድጋፍና ልማት ማህበር" ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ላበረከተው በጎ አድራጎት እውቅና ሰጠ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት የማህበሩ አባላት ባዘጋጁት የምስጋና መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው የእውቅና ምስክር ወረቀት ተቀብለዋል።
1
3