Addis Maleda is a digital newspaper produced by Champion Communications

Joined September 2018
7,164 Photos and videos
ነሐሴ20፣ 2017 (#አዲስ_ማለዳ) በአንዳንድ የክልል ከተሞች ሕገ ወጥ የቤንዚን ሽያጭ እየተበራከተ መምጣቱንና ይህም ከቤንዚን ጥራት መጓደል ጋር ተያይዞ በርካታ ተሸከርካሪዎችን ለብልሽት እና ለመንገድ ላይ አደጋዎች እያጋለጠ መሆኑ ተገለጸ።
1
4
1,525
አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ ማክሰኞ ጥር 20 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ)ደምበኞች በዋትስአፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma /CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል።
1
6
19
3,516
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰውን የፋኖ ክንፍ የሚመሩት አቶ እስክንድር ነጋ ከመንግስት ጋር ልንደራደር ነው ማለታቸውን ተከትሎ የተለያ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ነው ትንታኔውን ማስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ፡፡ youtu.be/svIm5UY3XZw
3
3
14
3,617
የትግራይ ክልል በየጊዜው የሚካሄደው የሰላማዊ ሰልፍ እና የሰብዓዊ መብት ጥያቄ ጩኽት እንደቀጠለ ነው፤ የክልሉ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃብ ለብሳችሁ ትምህርት ቤት አትገቡም መባሉ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ቁጣን አስነስቷል youtu.be/AZxBJGBb_bg?si=UN1L…
2
1,205
የኦነግ የፓርቲ ፖለቲካ፣ ከኦነግ ሸኔ እንዲሁም ከፋኖ የብረት ትግል እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከአቶ ወንድሙ ኢብሳ ጋር ያደረግነው ቆይታን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ይከታተሉ፡፡ youtu.be/jbIV-Ir3di0?si=2t3V…
2
9
1,450
“አስከፊ የሰብአዊ መብት ጥሰት የደረሰበት ዓመት ነው” ሂውማን ራይትስ ዎች ቅዳሜ ጥር 10 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ሂውማን ራይትስ ዎች በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አስከፊ... ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/396…
1
32
47
6,405
የህግ ባለሙያው አቶ ወንድሙ ኢብሳ ከፓርቲ ፖለቲካ ለምን እንደተገለሉ፣ከብልጽግና ፓርቲ አግኝተውታል ስለተባለው ጥቅምና መሰል ጉዳዮች ላይ ከአዲስ ማለዳ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ተከታይ ክፍል ማስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ youtu.be/kL_4vfG68kM
1
852
በኮሎኔል መንግሥቱና ሲያድ ባሬ ዘመን የታየው የሁለቱ ሃገራት የወዳጅነት እና የጠላትነት አካሄድ ዛሬስ ከምን ያደርሳቸው ይሆን የሚለው ተጠባቂ ነው፡፡ ሙሉ ትንታኔውን ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው እንዲከታተሉ ጋበዝን youtu.be/AvgJhAcqDHY
1
1
959
ከሰሞኑ በወጣው የጀዋር መሃመድ “አልጸጸትም”መጽሃፍ ዙሪያ አነጋጋሪ አስተያያየትና ትችት ሲያቀርቡ የተደመጡት የህግ ባለሙያና ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ ከአዲስ ማለዳ ጋር ቆይታ አድርጋለች። ማስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ youtu.be/oHfN1PMw-gU
3
10
1,104
ትላንት ምሽት በአርባምንጭና አካባቢው እንግዳ የሆነ ክስተት ተከስቶ ነበር፡፡ ይህ እንግዳ የሆነ ክስተት ምን ይሆን? አዲስ ማለዳ የአካባቢዉን ነዋሪዎችና ባለሙያዎች አነጋግራለች ከስር ባለው መስፈንጠሪያ ይከታተሉ youtu.be/mAKsv6Slt4U
786
ነዳጅን ከተመን በላይ የሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ እስከ ግማሽ ሚሊየን ብር ቅጣት የሚጥል አዋጅ ፀደቀ፡፡ ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) ነዳጅ ከተመን በላይ በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ነው ቅጣቱ ተግባራዊ... ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/396…
3
2
6
1,106
በትግራይ ብሔራዊ ጉባኤ ተጠርቶ ግዜያዊ አስተዳደሩ እንደገና እንዲዋቀር ሳልሳዊ ወያኔ ጠየቀ ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) በትግራይ ከሚንቀሳቀሱ እና በምርጫ ቦርድ እውቅና ካገኙ ፓርቲዎች መካከል... ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/396…
1
1
634
ሰሞኑን በተደጋጋሚ የርእደ መሬት በኢትዮጵያ እየተከሰተ ይገኛል::  ርእደ መሬት ቢከሰት ምን ማድረግ እንዳለብዎት ይህን መረጃ በማንበብ መረዳት ይችላሉ:: ረቡዕ ታህሳስ 30 2017 ( አዲስ ማለዳ) ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/396…
1
3
932
አንጋፋው የፖለቲካና የምጣኔ ሀብት ምሁር አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ሰኞ ታህሳስ 28 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ ሥም የነበራቸው... ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/396…
2
13
1,024
ከመከላከያ ሚንስትሯ የሞቃዲሾ ጉዞ ጀርባ ያሉ ዲፕሎማሲ ስኬቶችና ቀጣይ ስጋቶች ምንድን ናቸው ? በሞቃዲሾ ባለስልጣናት በኩልስ ምን እየተነገረ ነው የሚሉና ተያያዥ ጉዳዮችን ከዚህ በታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን ይከታተሉ youtu.be/umZiqVlz0RI?si=bGpo…

6
1,132