Joined January 2016
7,691 Photos and videos
Pinned Tweet
20 Mar 2025
በአንድ እጃቸው ለኢትዮጵያ እየሰሩ ነው በአንድ እጃቸው ኢትዮጵያን እየጠበቁ ነው ይቀጥላል !!
79
248
48,991
ጀግናዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የረዳት ኮሚሽነርነት ማዕረግ አገኘች ********************** የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የስፖርት ክለብ እንዲሁም የሙዚቃና ቴአትር ቡድን የተመሠረተበት 40ኛ ዓመት ክብረ በዓል በአድዋ ድል መታሰቢያ በድምቀት ተከብሯል። በዚሁ መድረክ ላይ በኦሎምፒክና በዓለም ሻምፒዮና ውድድሮች በርካታ ሜዳሊያዎችን በማምጣት የሀገርን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ላደረገችው ጀግናዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የተቋሙ ከፍተኛ የዕድገት እርከን የሆነው የረዳት ኮሚሽነርነት ማዕረግ ተሰጥቷታል። በዕለቱም ለረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን፣ ለኮማንደር ፋጡማ ሮባ፣ ለኮማንደር አትሌት ሰለሞን ባረጋ እና ለምክትል ኮማንደር ሰንበሬ ተፈሪ የዕውቅናና ሽልማት ፕሮግራም ተካሂዷል። በተጨማሪም በአሰልጣኝነት ከ30 ዓመታት በላይ በማገልገል የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ረዳት ኮሚሽነር ሁሴን ሸቦ የኒሻን ሽልማት የተበረከተላቸው ሲሆን፤ በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ ለሀገር ትልቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የሙዚቃና ቴአትር ቡድኑ አባላትም ዕውቅና ተሰጥቷል። በክብረ በዓሉ ላይ የተገኙት የፍትሕ ሚኒስትር ሐና አርዓያሥላሴ የኮሚሽኑ የስፖርት ክለብ ባለፉት 40 ዓመታት እውቅ ጀግኖችን በማፍራት በኩል የላቀ ሚና መጫወቱን ጠቅሰው፤ ተቋሙ ይህንኑ አበረታች ሥራውን ይበልጥ ዘመናዊ በማድረግ አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ አሳስበዋል። በበኩላቸው ኮሚሽነር ጄኔራል የኑስ ሙሉ ተቋሙ ታራሚዎችን አምራችና ሕግ አክባሪ ዜጋ አድርጎ የማውጣት ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸው፤ ይህንንም ለማሳካት የስፖርት እና የኪነ-ጥበብ ክፍሎቹ ታራሚውን በማዝናናት፣ በማስተማርና የአካል ብቃት በማጎልበት በኩል ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወቱ መሆኑን አስታውቀዋል።
1
7
285
ይህው ነው !
1
1
86
ሀገር እና ተቋም የሚረከበው ተተኪ መኮንን ፕሮፌሽናሊዝምን በመላበስ አመርቂ ግዳጅ እየፈጸመ ይገኛል፦ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ **************** የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለመጠበቅ የተዘጋጀ ወታደራዊ አመራር ዓለም አቀፉዊ፣ አህጉራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮችን በመረዳት፣ የሚመራውን አሀድ ሥነ ልቦናዊ ዝግጁነት ማረጋገጥ እንደሚባው የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የማዕከላዊ ዕዝ መኮንኖች በግዳጅ አፈጻጸምና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የጋራ መግባባት በያዙበት መድረክ በቪድዮ ኮንፈረንስ ማጠቃለያ ሰጥተዋል። መኮንኑ የጦሩን የዕለት ተለት ውስጣዊ አቅሞች በመፈተሽ ድል የሚፈጥር የሀገር ባለውለታ መሆኑን ያወሱት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ፤ ሀገር እና ተቋም የሚረከበው ተተኪ መኮንን ፕሮፌሽናሊዝምን በመላበስ አመርቂ ግዳጅ እየፈጸመ ይገኛል ብለዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የድል አድራጊነቱ ምስጢር ዲሲፕሊኑ መሆኑን በማንሳትም፣ መኮንኑ አርዓያ በመሆን የሚያጋጥሙትን ፈተናዎች ሁሉ በብቃት ለመወጣት ዝግጁ ሊሆን እንደሚገባ መናገራቸውን ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ማኅበራዊ ትስስር ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። የማዕከላዊ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ በበኩላቸው፣ ተቋሙ በተለያዩ ኮርሶች የሚያሰለጥናቸው መስመራዊ መኮንኖች ከቴክኖሎጂ ጋር የተግባቡ በመሆናቸው ተልዕኮን በአጭር ጊዜና በአነስተኛ ኪሳራ የመፈጸም ብቃታቸው ከፍ ያለ ነው ብለዋል። ዕዙ ለማንኛውም ስምሪት አጋዥ የሆኑ የሠራዊት ግንባታ አቅጣጫዎችን በብቃት በማለፍ ለድል አስተማማኝ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አረጋግጠዋል። #Ethiopia #DefenseForce #EBC
4
23
1,048
በውሃ ሃብቷ መጠቀም ወሳኝ ብሄራዊ ጥቅሟ የሆነው ኢትዮጵያ በቴክኒክ የበቁ ወታደር ሙያተኞች ያስፈልጓታል        ጄኔራል ይመር መኮንን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 06 ቀን 2018 ዓ.ም     በስልጠና ዋና መምሪያ የተሽከርካሪ አሽከርካሪና ማሽነሪ ኦፕሬተሮች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች አስመርቋል። በዚሁ የምረቃ ስነ - ስርዓት ላይ የተገኙት የመከላከያ ስልጠና ዋና መምሪያ ሃላፊ ጄኔራል ይመር መኮንን እንዳሉት፦ ኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ሀብቴ የሆነውን ውሃ አልምቼ ልደግ፣ በሴራ ከተገፋሁበት የባህር በሬ ልመለስ ባለች ኋላ ቀር አስተሳሰብ የተጠናወታቸው ባዕድና ባንዳዎች የጦርነት ነጋሪት እየጎሰሙባት ይገኛሉ። በማንኛውም ጊዜ ሊያጋጥም የሚችል ውጊያን ማሸነፍ የሚያስችል ስራ እየተሰራ መሆኑን የተናገሩት ጄኔራል ይመር መኮንን የውጊያ አገልግሎት ድጋፍን ለማሳለጥ የዛሬ ተመራቂዎች ሚና ከፍተኛ መሆኑን ጠቁመዋል። በስልጠና ዋና መምሪያ ስር የተለያዩ ቴክኖሎጂን መጠቀም የሚችሉ ወታደር ሙያተኞችን የሚያፈሩ ትምህርት ቤቶች በርካታ መሆናቸውን ያነሱት ጄኔራል ይመር የተሽከርካሪ አሽከርካሪና ማሽነሪ ኦፕሬተሮች ትምህርት ቤትም ከበርካቶቹ አንዱና የሠራዊቱን የውጊያ ዝግጁነት የሚያረጋግጥ ነው ብለዋል። ሙያተኝነት ከውትድርና ጋር ሲዳበል ከብረት በጠነከረ ዲሲፕሊን ይመራል ያሉት ጄኔራል ይመር ተመራቂዎች በየሚመደቡበት ክፍል አስተማማኝ የውጊያ አቅም መሆን እንደሚገባቸው አሳስበዋል። ተመራቂዎች በስልጠና ቆይታቸው በትምህርት አቀባበላቸውም ሆነ በወታደራዊ ዲሲፕሊናቸው ምስጉን እንደነበሩ ያነሱት ደግሞ የተሽከርካሪ አሽከርካሪና ማሽነሪ ኦፕሬተሮች ትምህርት ቤት አዛዥ ኮሎኔል ብርሃኑ አሰፋ ናቸው። ትምህርት ቤቱ ከተመሰረተ ሰባ ዓመታትን መሻገር የቻለ ስለመሆኑ የተናገሩት ኮሎኔል ብርሃኑ አንዴ በዲፓርትመንት ሌላጊዜ በትምህርት ቤትነት እየተቀያየረ ቆይቶ አሁን ላይ ራሱን የቻለ ትምህርት ቤት እንዲሆን ከተደረገ ወዲህ በቅበላ አቅምም ሆነ በትምህርት ጥራት ላይ የተሻለ መሆን ችሏል ነው ያሉት። ለስልጠናው በስኬት መጠናቀቅም ሆነ በቀጣይም ድጋፋቸው አይለየንም ብለን ለስልጠና ለሎጀስቲክስና ለመሃንዲስ ዋና መምሪያዎች ምስጋና እናቀርባለን ያሉት ኮሎኔል ብርሃኑ ለተመራቂዎቹም ዕውቀታችሁን በተግባር አውሉ የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ dfmc.mod.gov.et/
6
25
1,705
Big news for Ethiopian tourism! 🇪🇹 Lake #Hawassa is set to become a leading tourist destination in Ethiopia and East Africa. The first phase of the 3.2 billion birr project officially began today. Beautiful landscapes. New infrastructure. A rising destination. #LakeHawassa @BehiwotTilahun
13
93
2,647
የግብፅና የሻዕቢያ አዲሱ የደም ሴራ - ጽምዶ የፕሪቶሪያን ስምምነት ለማፍረስ የተዘረጋው ወጥመድ #Ethiopia #EBC
8
22
1,043
ሥራንማ ክብርት ከንቲባ @AdanechAbiebie ትስራው ! ቢሻን ቀበና Kebena Dam Final Phase #addisababa #ethiopia
13
64
3,795
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ወቅት ላይ እንገኛለን። ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ በሆኑበት በዚህ ወቅት፣ አረንጓዴ ለሆነች ነገ፣ ሁላችንም ተስፋን እንትከል! PM Abiy Ahmed Ali
8
18
370
አስመራን ያለቀ ጫማ ካስመስላት ስውዬ ጋር ተፃምደህ የምታተርፉትን እናያለን
12
47
1,946
በግልፅ እየነገሩ ነው ሚልኳቸው
11
30
2,343
በቅርቡ ለሚመረቁ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የመሰረተ ልማት ዝርጋታ በፍጥነት እንዲጀመር ትዕዛዝ ሰጥቷል። በአሁኑ ወቅት በቱሊ ዲምቱ፣ ገላን ጉራ፣ ወርቁ ሰፈር፣ በአትክልት ተራ እና ጋርመንት ሳይት የሚገነቡት የጋራ ቤቶች ግንባታ 80% መጠናቀቁ ተገልጿል። አሁን የቀረው ትልቁ ስራ የመሰረተ ልማት (ውሃ፣ መብራትና መንገድ) ዝርጋታ በመሆኑ፣ ተቋማቱ ከኮሪደር ልማቱ ልምድ በመውሰድ ያለምንም መስተጓጎልና በቅንጅት በአስቸኳይ ወደ ስራ እንዲገቡ በከንቲባ ፅ/ቤት አቶ ኢሳይያስ ማሞ አሳስበዋል። @AdanechAbiebie
9
31
1,870
በአንድ ልብ ለአንድ ዓላማ በፅናት የቆመ ሠራዊት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ጥቂቶች መጥፎ ሊያስመስሏት ቢታትሩም እውነታው ግን ኢትዮጵያ ነፍስን የሚያለመልም ህይወትን የሚያድስ ንፁህ አየር የተቸራት ባዕዳን ከሩቅ አይተው የሚፈሯት ምድር ናት። እንኳንስ አስበው የዘሩትን ከእጅ አምልጦ ያወቀውን የሚያበቅል ለም አፈር የታደለች፣ ተዝቆ የማያልቅ የከርሰ ምድር ሃብት ያላት ፣ በዥንጉርጉር ቀለም የተዋበ ማራኪ ገፅታ የተላበሰች ፣ በባህል በቋንቋና በቱፊት ዝንቅ ለውበቷ ምክንያት የሆነ ጉራማይሌ ልዩነት የተጎናፀፈች ፣ የጊዮን መፍለቂያ የታሪክ ባለሀብት ናት ኢትዮጵያ። ከዘመኑ ሃያላን የቀደመች የጨለማው ዘመን ብርሃን የስልጣኔ ፈርጥ ፈጣሪ ከፀጋው ያላጎደለባት የድንቅነሽ ድንቅ ምድር ቸሩ አምላክ ሁሉን የቸራት ባለፀጋ የጀግና ህዝብ እናት ናት! አዎ ለሉአላዊነቷ ዘብ የቆሙ በአጥታቸው ፍላፅ ቅጥሯን የከለሉ ለሰላሟ የማያንቀላፉ ለነፃነቷ የሚዋደቁ አጥፊዎቿን ለማጥፋት የታመኑ ከጥቁር አፈሯ ስጋ ከምንጭ ውሃዋ ደም ነስተው ከአብራኳ የተከፈሉ አይበገሬ ልጆች ያሏት የአርበኞች ምድር ናት እናት ሃገር ኢትዮጵያ። ኢትዮጵያ እጣ ፈንታዋ የሚወሰነው በሃሰተኞች ዲስኩር በታሪካዊ ጠላቶቾ የቀን ቅዠት በውስጥ ባንዳዎች ከንቱ ምኞት ሳይሆን በጀግኖች ልጆቿ ጥንካሬ ወጀብ ማዕበል በማይነቀንቀው የወታደሮቿ ፅናት ነው። ለኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ የመኖሯ ምክንያት የሉአላዊነቷ ዋስትና የመከራ ቀን መውጫ መሰላሏ አጥፊዎቿን ለማጥፋት እስከ መስዋዕት የታመነው እውነተኛ የአባቶቹ ልጅ የታሪክ ባለ አደራ ወታደሯ ነው። የኢትዮጵያ ወታደር የቀን ሃሩር የሌሊት ቁር እየተፈራረቀበት ኮቾሮ ቆርጥሞ ኮዳ ውሃ ተጎንጭቶ በዱር በገደሉ ሲንከራተት እየዋለ በየቁጥቋጦው ስር ተኝቶ እያደረ ለፈተና ሳይንበረከክ ለአንድያ ህይወቱ ሳይሳሳ ዛሬም እንደትላንቱ የሃገሩን ብሄራዊ ጥቅም ያስከብራል የህዝቡን ህልውና ያረጋግጣል። ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ይሉትን ብሂል መሳሪያው ያደረገ የዘመኑ ጠላት በውጊያ የተነጠቀውን ድል በወሬ ለማስመለስ በማሰብ የህዝብን አንድነት ለመሸርሸር ቢጥርም ወታደሩ በባህሪው ህብረ ብሄራዊ ገፅታን በሚያጎድፍ የሃሰት ትርክት አይጠለፍም። የማህበረሰቡን የአብሮነት እሴት የሚፃረር አስተሳሰብ ፈፅሞ አይቀበልም ። ምክንያቱም የፅናቱና የአሸናፊነቱ ቁልፍ ሚስጥር አይበገሬ ያስባለው የጥንካሬው ማረጋገጫ ሃያል ያደረገው ሃይሉ አንድነቱ ነው። ወታደር ከምንም በላይ በአንድነት ላይ ያለው እምነት ፅኑ ነው ። ለህዝብ ያለውን ክብር ዘመናት ሲለዋወጡ አይለወጥም ። ለሃገሩ ያለው ንፁህ ፍቅር በፈተና ብዛትና በጊዜ ሂደት አይደበዝዝም። ቃል ገብቶ የጀመረውን የትግል መስመር ሳይለቅ ግራና ቀኝ በሚናፈሰው ወጀብ ሳይናወጥ በተነሳው ማዕበል ሳይናጋ ሃገሩን ለማሻገር ሰርክ ያለመታከት ይሰራል። ትላንትም ቢሆን የማይታለፍ የሚመስለውን ያለፈው በአንድ ልብ ለአንድ አላማ በአንድነት ፀንቶ በመቆሙ ነው። በኤፍሬም አድማሱ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ dfmc.mod.gov.et/
10
33
1,251
7
31
696
ኢሳያስ አፍወርቂ የሚባል የክፋቶች ሁሉ አባት ኢትዮጵያን አወድማለው ብሎ የራሱን ህዝብ እና ሀገር አወደመው
5
25
995
Daniel Daba retweeted
BREAKING🇪🇹✅"Economic Milestone: Ethiopia Achieves $9.1 Billion in Export Revenue in Just 11 Months!" (Ministry of Trade and Regional Integration) facebook.com/share/1BJAPYKGB…
2
15
34
3,300
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በዋርካ ዝግጅቱ ህዝቡን ከአመራሩ ጋር ፊት ለፊት ያገናኛል
4
26
2,066
𝐀 𝐏𝐑𝐎𝐌𝐈𝐒𝐄 𝐊𝐄𝐏𝐓. 𝐀 𝐂𝐎𝐔𝐍𝐓𝐑𝐘 𝐈𝐍 𝐓𝐑𝐀𝐍𝐒𝐅𝐎𝐑𝐌𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ▸ The GRAND Ethiopian RENAISSANCE DAM inaugurated, Africa's largest Dam ▸ 48 billion trees planted, ecosystems restored ▸ Cities across Ethiopia reimagined, with roads, green spaces, and modern infrastructure reaching towns and rural corridors alike ▸Mesob One-Stop Service: Delivering efficient public services to citizens through a seamless, bureaucracy-free experience @PMOEthiopia #Ethiopia
6
14
491
የኮይሻ ግድብ ወደ መጠናቀቅ እየተቃረበ ነው። የግብፅ ሴራ ያላስቆመው የኢትዮጵያ የቀጠናው የበላይነትና የልማት ጉዞ በብርቱ እየቀጠለ ነው።" ኢትዮጵያ በራሷ አቅም፣ በልጆቿ ቁርጠኝነት እና በሕዝቧ ድጋፍ የጀመረችውን የኮይሻ ግድብ ፕሮጀክት ወደ ፍጻሜው እያቀረበች ትገኛለች። ይህ ግድብ የመብራት ምንጭ ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱ የቴክኖሎጂ እድገት፣ የምህንድስና ብቃት እና የልማት ራዕይ ምልክት ሆኗል። በተለያዩ ፈተናዎች መካከልም ኢትዮጵያ የልማት ጉዞዋን ሳታቋርጥ ቀጥላለች። የኮይሻ ግድብ መጠናቀቅ ለሚሊዮኖች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽነትን ያሳድጋል፣ ለኢንዱስትሪ እድገት መሠረት ይጥላል፣ ለቀጠናውም የኃይል ትስስርን ያጠናክራል። "ግድቦች የኮንክሪት ክምር ብቻ አይደሉም፤ የአንድ ሕዝብ ሕልም፣ ትጋት እና የወደፊት ተስፋ ናቸው።" ኮይሻ ግድብ የኢትዮጵያ የልማት ጉዞ በፅናት እንደሚቀጥል የሚያሳይ ሕያው ምስክር ነው። ዛሬ የሚታየው ኮንክሪት ነገ የብርሃን፣ የሥራ እድል እና የኢኮኖሚ እድገት መሠረት ይሆናል። 🇪🇹
22
72
3,009
Daniel Daba retweeted
Comprehensive analysis in @TheAfricaReport on Egypt's and Eritrea's mutual interests regarding Ethiopia. But it's all about keeping Ethiopia down victimization: Egypt over GERD and Eritrea over ports. Nothing much positive in relationship. theafricareport.com/421326/e…
130
120
368
14,213
"Tsimdo" has become a cruel smokescreen for the forced recruitment of Tigray’s youth, leaving mothers rolling in the dirt in absolute despair as their children are stolen for another war. While the international community remains silent, the actors of this deal are exploiting the poor to prepare for a new slaughter. We demand that the @UN, @AfricanUnion, @StateDept, and @EU_Commission stop turning a blind eye and exert immediate pressure on the Tsimdo participants. Your silence is fueling a humanitarian catastrophe. It is time to hold these actors accountable and stop the forced recruitment before more lives are lost! #Tsimdo #StopTheWar #Tigray #HumanRights
24
47
1,866