Simplifying lives & accelerating Ethiopia’s digital transformation & beyond via reliable communications, digital solutions & seamless financial services.

Joined May 2016
7,855 Photos and videos
Pinned Tweet
Ethio telecom CEO Frehiwot Tamru hosted a high-level strategic discussion with H.E. Ambassador Sem Fabrizi, Ambassador of Italy to Ethiopia, focused on strengthening and accelerating collaboration between Ethio telecom and Italian companies to advance shared goals of digital 1/9
65
110
265
9,983
✨መልካም የእረፍት ቀን! በቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎች የእረፍት ቀንዎን ከቤተሰብዎ ጋር በደስታ ያሳልፉ። 💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ onelink.to/telebirr ያገኟቸዋል፡፡ #WeekendPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp
1
23
25
165
🤩 በማንኛውም ጊዜ፣ በማንኛውም ቦታ! ያለገደብ በዕለታዊ፣ በሳምንታዊና በወርኃዊ ጥቅሎቻችን ይጠቀሙ። 👉 በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት፣ በቴሌብር ከ20% ተጨማሪ ስጦታ ጋር ይግዙ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን ያውርዱ፡ bit.ly/telebirr_SuperApp
4
17
20
268
✨🌍 ከውጭ አገራት ጥሪ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ! ከውጭ አገራት ሲደወልልዎ ጥሪ በመቀበልዎ ብቻ፦ 👉 ከ5 እስከ 15 ደቂቃ ቆይታ 650MB 👉 እስከ  25 ደቂቃ ቆይታ 1GB 👉 እንዲሁም ከ25 ደቂቃ በላይ ቆይታ 2.5GB የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ!
6
20
24
505
🎁✨ ለምንወዳቸው ከቴሌብር ስጦታ በመግዛት እናበርክትላቸው! በስጦታ:- 💰 የዲጂታል ሳንቲሞችን በቴሌብር መግዛት 🎉 ለጓደኞችና ለቤተሰብ ስጦታዎችን መላክና መቀበል በድረ-ገጽ web.sitota.et ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ bit.ly/3S1hQqd
3
19
23
342
📱💪 ስልክዎን ወደ ግል ስፖርት ማዕከልዎ ይለውጡ! በየወሩ የ100,000 እየተሸለሙ የአካል ብቃት ግብዎን ማሳካት፣ ከህክምና ባለሙያዎች የምግብና ጤና ምክር ማግኘት እንዲሁም ከአሰልጣኞች ጋር በቀጥታ መገናኘት ይችላሉ። ለበለጠ፡ compound-360.com
3
18
23
315
በአዲሱ የዲ.ኤስ.ቲቪ የዓለም ዋንጫ ጥቅል ከፍተኛ ፍጥነት ባለው ኢንተርኔት የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ጨምሮ የ1 ዓመት ነጻ የጎጆ (70 ቻናሎች) ወይም የሜዳ (130 ቻናሎች) ማግኘት ይችላሉ በ*999# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ onelink.to/telebirr ያገኙታል
11
19
22
399
ቦቆጂ ዝግጁ⁉️ የአገራችን አትሌቶች መፍለቂያ በሆነችው በቆጂ የሚካሔደው #ኢትዮ_ቴሌኮም_ታላቁ_ቦቆጂ_ሩጫ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል! እሑድ ቦቆጂ እንገናኝ! #Ethiotelecom #GreatEthiopiaRun #Bokoji #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
7
18
34
534
ቴሌብራችንን ከፋይዳ ጋር እናስተሳስር! የቴሌብር አካውንታችንን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳስር ደረጃችንን እናሳድግ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስናገኝ እንዲህ ነን
3
16
27
509
✨🎁 ዑምራ ሮሚንግ ጥቅል! 👉 ጥቅሎቹን ለመጠቀም የሮሚንግ አገልግሎትዎን ያስጀምሩ! ✅ በቴሌብር፣ በ *999# ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በአርዲ ቻትቦት ያገኗቸዋል፡፡ 🔗 ለተጨማሪ መረጃ: bit.ly/41k72p0
3
16
23
340
በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
4
14
28
367
በዊነርስ ሃብ አዝናኝ ጌሞች በየወሩ እስከ 300,000 ብር በየሳምንቱ ስማርት ስልክና 50,000 ብር ይሸለሙ! ✅ ለመመዝገብ  OK ብለው 942 ይላኩ። 👉ለዕለታዊ 3ብር፣ ለሳምንታዊ 15ብር፣ ለወርኃዊ 35ብር ይከፍላሉ። 🛑 ለማቋረጥ STOP  ብለው ወደ 942 ይላኩ።
7
15
27
485
ቴክኖሎጂው ሲቀየር ምቹ የሥራ ሁኔታን መፍጠሩን የወቅቱ ቴሌ ነጋሪት "የመቀሌ ከተማ አውቶማቲክ የቴሌፎን አገልግሎት ካገኘች በኋላ ለኦፕሬተሮቻችን አመቺ የሥራ ሁኔታ ተፈጥሮላቸዋል" በማለት ዘግቦ ነበር። ለትውስታ አጋራናችሁ! #ትውስታ #Ethiotelecom
4
15
21
506
በቴሌብር ጨረታ መሳተፍ ተችሏል! በቴሌብር ሱፐርአፕ አነስተኛና ብቸኛ ዋጋ በመስጠት ውድ ዕቃዎችን በታላቅ ቅናሽ የሚያሸንፉበት አዲስ የጨረታ ጨዋታ ተጀምሯል። ቴሌብር ሱፐርአፕን bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጫረት እንዲህ ነን
2
13
22
472
35% ስጦታ ካርድ በመሙላት ብቻ! በቴሌብር ሱፐርአፕ እስከ መስከረም 06/ 2019 ዓ.ም በቀን አንድ ጊዜ 100 ብር ሲሞሉ 30% ስጦታ፣ 250 ብር ሲሞሉ 35% ስጦታ ያገኛሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመረቅ እንዲህ ነን!
4
12
22
494
🎮 አኃዝ  ጌምስ! ነጥቦችን በመሰብሰብ ወደ አየር ሰዓት ይቀይሩ ✅ ለመመዝገብ ወደ 6294 ok ብለው ይላኩ ወይም በ ahaz.et/login ይመዝገቡ። ✅ ለመጀመሪያ 3 ቀናት በነጻ፤ ከወደዱት በቀን 2 ብር ይከፍላሉ! 🛑 ለማቋረጥ Stop ብለው ወደ 6294 ይላኩ።
8
15
24
468
የዘኔክሰስና ቴክኖ ስልኮችን ከሙሉ ዋስትና እንዲሁም ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው የዘመኑ ተመራጭ የስልክ ቀፎዎች ከዳታ ስጦታ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል! 📍 በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ወይም 👉 በዘመን ገበያ bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA ያገኟቸዋል!
7
12
23
474
ከንብ እና ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች በቀን ከ3 ብር ጀምሮ የሚጀምሩ ተመጣጣኝ የሕይወትና የንብረት ኢንሹራንስ ዕቅዶችን መግዛት ይችላሉ።                                                     *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
4
13
20
457
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! ➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን። #CyberSecurity #Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
6
15
26
661
✨🌍 ከውጭ አገራት ጥሪ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ! ከውጭ አገራት ሲደወልልዎ ጥሪ በመቀበልዎ ብቻ፦ 👉 ከ5 እስከ 15 ደቂቃ ቆይታ 650MB 👉 እስከ  25 ደቂቃ ቆይታ 1GB 👉 እንዲሁም ከ25 ደቂቃ በላይ ቆይታ 2.5GB የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ!
12
15
30
483