L4G Association is a new association which was established in lately 2015 as club and in 2017 established as Association to develop effective leaders &........

Joined May 2019
9 Photos and videos
እንኳን ደስ አላችሁ! ኢትዮጵያ አሸነፈች ስለ ኢትዮጵያ የተከፈለ፤ በወርቅ ክብር የደመቀ ደም 🙏🙏ጀግኖቻችን እናመሰግናለን!🙏🙏 #ጉዳፍ_ፀጋዬ  #ለተሰንበት_ግደይ #እጅጋየሁ_ታዬ አረንጓዴ ጎርፍ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥇🥈🥉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1
15
#ለህፃናት #መልካም #ነገር #እናውርስ!!! ለመጪው ትውልድ መልካም ነገር ለማውረስ ሁላችንም የበኩላችን እንወጣ፡፡ #L4GA የተሻለ አስተሳሰብ፤የተሻለ ህይወት instagram.com/p/B3q3aocFEVk/…

1
#መልካም አዲስ ዓመት ለመላው #ኢትዮጲያውያን በሙሉ #ለ2012 ዓ.ም አዲስ ዓመት #እንኳን በሰላም አደረሳችሁ !!! ሰላም ጤና አንድነት ብልፅግና #L4GA የተሻለ አስተሳሰብ፤ የተሻለ ህይወት @ Ethiopia instagram.com/p/B2ShADUFBpD/…

2
#መልካም አዲስ ዓመት ለመላው #ኢትዮጲያውያን በሙሉ #ለ2012 ዓ.ም አዲስ ዓመት #እንኳን በሰላም አደረሳችሁ !!! ሰላም ጤና አንድነት ብልፅግና #L4GA የተሻለ አስተሳሰብ፤ የተሻለ ህይወት @ Ethiopia instagram.com/p/B2SgsvGlSXk/…

2
#በሊቭ ፎር ጀነሬሽን #ክበብ ከኢትዮጵያ #ደም #ባንክ ሆሳዕና ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር በግቢ ውስጥ ተማሪዎች የደም ልገሳ እነዲከናውኑ በአመቱ #ለ 3ተኛ ጊዜ ግንቦት 29 እና 30 2011 በሁለት ቀን 80 ዩኒት ደም ተለግሷል፡፡
1
በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የሚገኘውን #ሊቭ ፎር ጀነሬሽን #ክበብ FMP (Free talk and motivational) በየ15 ቀኑ 8 መርዓ-ግብር በ2011 ያቀረበ ሲሆን የመጨረሻውን መርዓ-ግብር ተመራቂ ተማሪዎች የሽኝት እና #የመጨረሻ መርዓ-ግብር ቀርቧል፡፡ #L4GA
1
ለመላው🕌 ለእስልምና 🌙ህምነት ተከታዮች እንኳን ለ1ሺህ 440ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ፡፡ከምንግዜውም በላይ ❤️#በፍቅር 🙏🙏#በመረዳዳት እና 🕊🕊🕊 #በሰላም በዓሉን በቅንነት እንድናከብር መልካም ምኞታችን ነው፡፡ #L4GA
1
የሊቭ ፎር ጀነሬሽን ማህበር የሴቶች በአመራርነት በተጠናከረ መልኩ እንዲበቁ በወልቂጤ #አበሩስ አጠቃላይ ሁለተኛ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በቀን 17/09/2011 ለጥቂት ሴት ተማሪዎች #የሴቶች አቅም ማጎልበቻ ስልጠና #WEP/Women Empowerment Program/ ተሰጠ፡:
1
በቅርብ ቀን
2
የአንድ ቀን ሰብአዊ ጉዞ በወሊሶ ቅዱስ ሉቃስ ሆስፒታል ግንቦት 11 2011 ዓ.ም በተሳካ መለኩ ተከናወነ፡፡
2
L4G Association is a new association which was established in lately 2015 as club and in 2017 established as Association to develop effective leaders and promotes responsible citizenship.
2