Current events, breaking news, entertainment, exclusive interviews, variety shows,and much more for all things #Ethiopia. Follow us on fb.com/ethiotube

Joined April 2009
4,485 Photos and videos
⚽ "የደሴቱ አንበሳ - ቮዚኛ!" 🇨🇻🔥 ​በአትላንታ ሰማይ ስር ታሪክ ተሰርቷል! ለተጨማሪ: facebook.com/share/p/14cpEZU…#CapeVerde #WorldCup2026 #Vozinha #HistoricDraw #AfricaPride #SpainVsCapeVerde
1
35
ጋዜጠኛ ሣልሳዊት ባይነሳኝ መታሰሯ ተሰምቷል ለተጨማሪ: facebook.com/share/p/1CEhRiN… #Ethiopia #SalsawitBaynesagn #EthiopianMedia #EthiopianJournalist #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
28
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ለተጨማሪ: facebook.com/share/p/14fcVLe… #SemahegnBelew #Ethiopia #EthiopianMusic #AmharicMusic #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
1
102
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተፈፀመ ዘግናኝ ወንጀል! በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብቲያ ሁመራ ወረዳ በሰው መግደል ወንጀል የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ውሏል። ለተጨማሪ: facebook.com/share/p/1H9akse… #Ethiopia #Wolkait
438
ሶስት ቀይ ካርዶች የታዩበት የአለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ አዘጋጇ ሜክሲኮ ደቡብ አፍሪካን 2ለ0 በመርታት ተጠናቀቀ ጨዋታው እንዴት ነበር? #WorldCup #Mexico #SouthAfrica #WorldCup2026
98
በትግራይ ክልል በተፈፀመ የድሮን ጥቃት "በክልሉ ሠራዊት አባላት" መገደላቸው ተገለፀ ለተጨማሪ: t.me/ethiotube/11565 #Ethiopia #Tigray #TPLF #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
1
1
317
"የአርሲው ግድያ የተፈፀመው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ካድሬዎች ነው" የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ለተጨማሪ: facebook.com/share/p/1DVD1Sw… #Ethiopia #Oromia #Arsi #EthiopianOrthodox #EOTC #OLA #OromoLiberationArmy #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
1
5
9
1,418
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርሲ ዞን በንፁኃን ዜጎች ላይ በደረሰው ግድያ ማዘናቸውን ገልፀዋል ለተጨማሪ: facebook.com/share/p/1HHHY3p… #Ethiopia #EthiopianOrthodox #Arsi #EOTC #AbiyAhmed #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
1
1
297
"በምዕመናን ላይ የሚደርሰው ግድያ እያበቃ ሳይሆን እየሰፋ መጥቷል" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲዎስ ለተጨማሪ: facebook.com/share/p/14dnK2R… #Ethiopia #EOTC #EthiopianOrthodox #Arsi #AbuneMathias #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
1
1
204
የመንግስት የሚዲያ ተቋማት ምርጫውን አስመልክተው ያሰራጯቸው አነጋጋሪ ምስሎች - "ከለቅሶ ወደ ምርጫ" - "ልጅ በወለዱ 2 ሰአት ውስጥ ወደ ምርጫ" - "በህመም ላይ ሆነው ወደ ምርጫ" እናንተስ መረጣችሁ? #Ethiopia #EthiopiaElection #EthioTube #Africa
1
1
297
ነገ ስለሚካሔደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ በምርጫ ቦርድ የተገለጹ መረጃዎች ተጨማሪ ለማንበብ: facebook.com/share/p/1D9N2mB… #Ethiopia #EthiopiaElection #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
191
ለንደን በመድፈኞቹ እና በደጋፊዎቹ ደመቀች የ25/26 የፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን የአርሰናል የድል ጉዞ #PremierLeague #Arsenal #PLChampions2526
1
149
ከ20 አመታት በኋላ ዳግም ሽንፈት ለመድፈኞቹ በቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ፒኤስጂ 2ኛቸውን የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ በተከታታይ አሸነፈ #UCL #UEFAChampionsLeague #ChampionsLeague #Arsenal #PSG
1
261
በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ኃላፊው በታጣቂዎች ተገደሉ ለተጨማሪ: facebook.com/share/p/1UaBQxN… #Ethiopia #ProsperityParty #Amhara #EthiopiaElection #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
1
4
7
710
ሰበር: ሊቨርፑል አሰልጣኙን አርነ ስሎት አሰናበተ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ውሳኔው ተገቢ ነው? #Liverpool #ArneSlot #PremierLeague
1
5
424
ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ - ዛሬ ማን ያሸንፋል? አርሰናል ወይስ ፒኤስጂ? #UEFAChampionsLeague #ChampionsLeague #UCL #Arsenal #PSG
1
4
274
መንጃ ፈቃድ ያላቸው አሽከርካሪዎች በሙሉ በድጋሚ ሰልጥነው ሊፈተኑ ነው ተጨማሪ ለማንበብ: facebook.com/share/p/18hiiq9… #Ethiopia #AddisAbaba #DriverLicense #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
2
377
"አንገታችሁን አስደፍቻችኋለሁና ከልባችሁ ይቅር በሉኝ" ጋዜጠኛ ሶፎኒያስ ዋሲሁን ለተጨማሪ: facebook.com/share/p/1E5Xc9N… #Ethiopia #SofoniasWasihun #AddisAbaba #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
483
22 አመታት የተጠበቀው ብርቅ ዋንጫ በስተመጨረሻ መድፈኞቹ እጅ ገባ 🏆 አርሰናል የ2025/2026 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ - እንኳን ደስ አላችሁ!
3
143
የአርሰናል ደጋፊዎች ዝግጁ? #PremierLeague #Arsenal
4
206