Joined January 2023
12 Photos and videos
I’m learning Spanish on Duolingo! It’s free, fun, and effective.
20
I’m learning Spanish on Duolingo! It’s free, fun, and effective.
12
Gabriel Shebale retweeted
ዘ ኢኮኖሚስት ዘገባ፥ 1) አምና ብቻ 450 አምራች ኩባንያዋች ስራ አቁመዋል 2) ባለፈው 5 አመት የውጭ ኢንቨስትመንት በሲሶ ቀንሷል 3) ዘንድሮ የሸቀጦች ዋጋ በትንሹ በ20% ይጨምራል አቢይ ግን የሸገር ህንፃዎችን መብራት ብልጭ ድርግም እያደረገ ይዝናናል!
20
38
88
8,209
Gabriel Shebale retweeted
ዘመቻ ልንመራ ነው-ትብብራችሁ ይፈለጋል በመርዓዊ ከተማ ንፁሃን የተጨፈጨፉበትን የሚያሳይ ቪዲዮ ከዘመድኩን በቀለ የቴሌግራም ቻናል ገብታችሁ አውርዱና ዛሬ ልክ በኢትዮጵያ ከ10 ሰዓት ጀምሮ ወደ ዓለምአቀፍ ተቋማት፣ሚዲያዎችና ኤምባሲዎች እንልካለን
12
269
289
8,163
Gabriel Shebale retweeted
እኔ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራውን የቅዱስ ሲኖዶስን ትዕዛዝ አከብራለሁ 🙏🏾 እናንተስ?
7
31
246
10,425
Gabriel Shebale retweeted
ማስታወቂያ ለኮርፖሬቱ ሰራተኞች በሙሉ ... ከዛሬ ጀምሮ አይደለም VPN መንኮራኩርም ማውረድ ትችላላችሁ። - ኮርፖሬቱ 🤣 #Ethiopia
23
54
462
32,639
Gabriel Shebale retweeted
Generations shall remember that the beast, Abiy Ahmed Ali, attempted to dismantle the Orthodox Church and was overcome and greatly humiliated by Her power in Christ!!! Whatever he may attempt after this will be met with full power.
25
36
157
10,875
RT @DerejeK68472577: አንድ የመጨረሻ እድል ለተወረረው ህዝባችን ቢኖር የራሱን የውስጥ ጩሀት ሰምቶ ከመካከሉ በትግሉ የሚመሩትን ቆራጥ መሪዎች ማስነሳት ብቻ ነው።በፓርቲዎች፣ በሃይማኖቶችና በድርጅቶች መሪዎች ስ…
24
Gabriel Shebale retweeted
✅️ Subscribe to the Ethiopian #Orthodox Tewahedo Church official broadcasting channels today! ፊደል፣ ካላንደር፣ ሙዚቃ፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች ባህልና ስልጣኔን ለአገራችን ያበረከተችው የጥንታዊዋ ታሪካዊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እንደራሲ እርስዎ ነዎት ። ለለዚች ቤተክርስቲያን መርኸ ጠንካራ ሚዲያ ወሳኝ ነው። አሁን ተራው የእርስዎ ነው። ቤተሰብዎና ወዳጆችዎ ጭምር ሰብስክራይብ እንዲያደርጉን ያድርጉ። ➽ ዩቲዮብ youtube.com/c/eotctv ➽ ፌስ ቡክ facebook.com/eotctvchannel ➽ቴሌግራም t.me/eotctvchannel ➽ ቲክ ቶክ vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ ዩቲዮብ Eotc tv 2 youtu.be/Wqgq1KebrOo ➽ ትዊተር ገጻችን twitter.com/EotcT/ ➽ኢንስታግራም instagram.com/p/CknRF0MtB77/… #OrthodoxUnderAttack #Ethiopian
5
54
156
12,692
Gabriel Shebale retweeted
ሌላኛው ሰማዕት....በሻሸመኔ በጸጥታ ኃይሎች ድጋፍ ሰጪነትና በአጣና ተቀጥቅጦ በሐዋሳ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ ሲደሰግለት የነበረው አስቻለው ባረጋ ሱረታ ዛሬ በሰማዕትነት አርፏል። EOTC TV
46
135
247
60,277
Gabriel Shebale retweeted
Inbox 📥 በሰበታ የኦሮሚያ ፖሊስ ያገታቸው 300 የሚሆኑ የኦርቶዶክስ ምእመናን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስካሁን ያለምንም ከልካይ በእስር እየተንገላቱ ነው::✍🇪🇹
41
215
508
30,626
Gabriel Shebale retweeted
በኢትዮጵያ የቪፒኤን ፍላጎት በ1430 በመቶ መጨመሩ ተገለፀ መንግስት በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ከሐሙስ ምሽት ጀምሮ እገዳ ጥሏል። ፌስቡክ፣ ቴሌግራም እና ቲክቶክ ናቸው እገዳ የተጣለባቸው። am.al-ain.com/article/ethiop… #Ethiopia #EOTC

7
17
56
11,406
Gabriel Shebale retweeted
6 Feb 2023
የእኛ ራዲዮ የምንለው ሸገር @shegerfm በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ክፍፍል ሳይኖር 'ክፍፍል' የተፈፀመ ለማስመል የሄደበትን ርቀት አጥብቄ እቃወማለሁ!
9
57
296
18,577
Gabriel Shebale retweeted
RIP 💔
6 Feb 2023
Funerary services and prayers for the departed have been held for the Martyrs of Shashemene who were brutally gunned down and attacked by non believing mobs on Saturday, February 4, 2023
8
48
53
8,178
Gabriel Shebale retweeted
"ተደራጅታችሁ ስለዋሻችሁ የእናንተ ውሸት ለኛ እውነት አይሆንም፣ በብሔር በማንነት ስትመጡ የሆዳችንን በሆዳችን ይዘን ዝም ብለን ስላለፍን በሀይማኖታችን ንቀታችሁን አሳይታችሁናል..በሀይማኖታችን ግን ድርድር አናውቅም!" አርቲስት ቬሮኒካ አዳነ
75
280
1,030
50,811
Gabriel Shebale retweeted
From Shashamene in the Oromia region
4
64
201
9,996
Gabriel Shebale retweeted
"The top leadership (synod) of #Ethiopia’s Orthodox church, the largest religious denomination in the country, has threatened nationwide protest to be led by its patriarch. The church has criticised @AbiyAhmedAli's recent statements regarding rogue clergy" the-star.co.ke/news/africa/2…
2
43
85
4,122
Gabriel Shebale retweeted
የሌለ ችግር እኛው ፈጥረን እንፍታ ብንል ዋናውና የሚያምሰን ችግር ይብሳል እንጂ አይፈታም! የኦሮሞ ሃይሎች EOTC ውስጥ የፈጠሩት ችግር ሁሉም ነገር በኛ ስር መሆን አለበት ከሚል ዕብጠት የመጣ እንጂ ከቋንቋ ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም!
56
237
749
43,350
I’m learning Spanish on Duolingo! It’s free, fun, and effective.
6