Atrium Wake Forest School of Medicine A Father,Husband ,Nephrologist Opinions expressed here are entirely mine !!!

Joined April 2011
157 Photos and videos

3
1 Mar 2025
Ethiopia: Fano is emerging as a key actor and an alternative force in the Horn of Africa – Martin Plaut martinplaut.com/2025/02/28/e…

21
Wolde Job retweeted
8 Jan 2025
Tens of thousands of Christian Ethiopians sing in unison to celebrate Orthodox Christmas in Addis Ababa One of the most spectacular communal moments anywhere on Earth
116
1,226
5,766
271,338
Wolde Job retweeted
9 Nov 2023
See how journalist @palkisu trashed PM Abiy Ahmed's reputation in a matter of minutes. #Ethiopia #Eritrea
51
456
614
81,516
22 Sep 2023
PTH-Related Protein Assays in Advanced Kidney Disease: Implications for Evaluation of Hypercalcemia hindawi.com/journals/crin/20…

27
Wolde Job retweeted
ምስራቅ አፍሪካ ላይ አደጋ ደቅኗል የተባለው መሪ ዛሬ ኢትዮዽያ ውስጥ ለተፈጠረው የሰበአዊ መብት ጥሰትና፣ የጅምላ ግድያ፣ የጅምላ ዘረፋና፣ የጅም ማፈናቀልን፣ ሦስተኛ አመቱ ሊሞላ ቀናቶች በቀሩት የዕርስበርስ ጦርነት ጉዳይ የአለም መሪዎች በተሰበሰቡበት ላይ ቀርቦ ማብራሪያ እንዲሰጥ ተመድና አሜሪካ በጠየቁት መሰረት ተገዶ በZoom ማብራሪያ ይሰጣል። አብይ አህመድ ማለት እንዲህ ያለ አንድ በጎ ነገር እንኳን የለለው 2 ሚሊየን ህዝብ አስጨርሶ፣ 27 ሚሊየን ህዝብን ለረሀብ ማግዶ 3 ክልሎችን በኮማንድ ፖስት እየመራ ዛሬም ተዋግቸ አሸንፋለሁ ብሎ አማራን እየወጋ ያለ የአለማችን ማወቅር የለለው አገርና አህጉር አበላሽ መሪ ነው። #AmharaGenocide in #Ethiopia @USEmbassyAddis @AmnestyEARO @EUinEthiopia @AJEnglish @USAmbUN @antonioguterres @VOAAfrica @BBCAfrica
322
2,164
2,827
73,477
Wolde Job retweeted
15 Sep 2023
Disturbing leaked footage reveals a concentration camp in #Ethiopia, where prisoners from diverse regions and all age groups are held. The video was captured by a healthcare provider searching for pediatric patients within the camp. @SecBlinken
34
135
101
29,709
Wolde Job retweeted
በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ በፍቼ ከተማ ታስረው የሚገኙ ዜጎች! የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እዝ ከሁለት ቀን በፊት ባወጣው መግለጫ በኮምቦልቻ፣ ጎንደር፣ ባሕርዳር፣ ሸዋ ሮቢት እና አዋሽ አርባ ባሉ ማቆያዎች ተይዘው ካሉ 764 ሰዎች ውጭ ሌላ "ማገቻ ካምፕ" እንደሌለው ገልፆ ነበር። በዚህ ዙርያ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማጣራት ባደረግኩት ሙከራ ከእነዚህ አምስት በስም ከተጠቀሱ ቦታዎች ውጪ በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር እንዲሁም እንደ ፍቼ ባሉ አንዳንድ በኦሮሚያ ክልል ስር ባሉ ከተሞች ጭምር ተይዘው የሚገኙ እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው ዜጎች እንደሚገኙ አረጋግጫለሁ። በተለይ በፍቼ ከተማ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተይዘው የሚገኙት በአንድ ስሙን እንዳልጠቅሰው በተነገረኝ ሰፊ የኮንዶሚኒየም ሳይት ነው። ቲክቫህ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንን አናግሮ ዛሬ በሰራው አንድ ዘገባው እንዳረጋገጠውም በኦሮሚያ ክልል፣ በሸገር ከተማ፣ በማቆያና በፖሊስ ጣቢያዎች የሚገኙ ወገኖች እንዳሉ ጠቅሷል። እኔም የሚደርሱኝ ተደጋጋሚ ጥቆማዎች በገላን እና ቡራዩ ሰዎች ታስረውባቸው የሚገኙ ቦታዎች እንዳሉ፣ ከእነዚህም ውስጥ በርካቶች በኮሌራ ወረርሽኝ እንደተጠቁ እና የሰው ህይወት ጭምር እንዳለፈ ነው። እውነታው ይኸው ነው።
43
289
466
58,211
Wolde Job retweeted
#Breaking_News: የአሜሪካ መንግስት በብልፅግና የኦሮሞ መንግስት ላይ የጣለውን ማእቀብ አራዘመ!! ይህም በአማራ ክልል በሚደርሰው አሰቃቂ ግድያ የብልፅግና መንግስት በአለም አቀፍ ወንጀል ባለስልጣናቱ እንዲከሰሱ የሚደረገውን ዘመቻ ያጠናክራል። Good Job Diaspora! US Govt extending the sanction measure against leaders of Ethiopia, the habitual Civil War perpetrators committing unspeakable crime against humanity. #We_urge_further sanction regimes including war crime tribunal to be considered. Good Job Team
54
66
146
23,846
Wolde Job retweeted
Outrageous. Unbearable. So sad for #Ethiopia!
The #Ethiopia n army wilfully killing #Amhara s either prisoners of war, captives of war or innocent civilians in the Amhara region. This is a war crime at best.@USAmbUN @USAIDEthiopia @AbiyAhmedAli @MikeHammerUSA @SecBlinken @AnaMartinsGomes @UN @antonioguterres #AmharaGenocide
58
311
397
35,161
Wolde Job retweeted
የማያልቅ አዙሪት! ከዚህ በፊት ትግራዋይ እየታደነ ሁለት አመት ሙሉ መከራውን አየ፣ "ማጎርያ ካምፕ አስገቧቸው!" ጭምር እየተባለ በማህበራዊ ሚድያ ዘመቻ እየተቀሰቀሰ ከየሰፈሩ እየለቀመ ታሰረ (ይህ እንግዲህ ከጦርነት ቀጠና ውጭ ያለውን ማለቴ ነው)። አሁን ደግሞ በአማራ ክልል የሰነበተውን ግጭት ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች ተግዘው ወዳልታወቀ ስፍራ ጭምር ተወስደዋል፣ አሁን ድረስ እየተወሰዱ ይገኛል። ግጭት ባለባቸው ስፍራዎች ለቁጥር የሚታክት ህዝብ ህይወቱ አልፏል፣ በርካታ ንፁሀን ሞተዋል። ህግ አልበኝነቱ ጫፍ እየነካ እንደሆነ አንዱ ማሳያው ያለመከሰስ መብት ያላቸው የህዝብ ተወካዮች ጭምር እየተደበደቡ ተይዘው ታስረዋል። ይህ ሁሉ ሲሆን ህዝብ "ህግ እኮ የለም!"ብሎ እንዲያስብ ጭምር በር ከፍቷል። ህግ የማስከበር ሀላፊነት ያለበት መንግስት ህገ-ወጥ ድርጊቶችን የማስቆም ትልቅ ስራ አለበት። ይሁንና የዛሬ ሁለት አመት በሌላ የሀገሪቱ ክፍል ተፈጥሮ ከነበረው ችግር ምንም ሳንማር አሁንም ያንኑ አይነት የአሰራር ችግር ውስጥ መግባታችን ያሳዝናል። ከበርካታ ስፍራዎች የሚደርሱኝ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ዛሬን ጨምሮ በበርካታ ስፍራዎች ግጭቶች እንደቀጠሉ ናቸው። ሰው አይነካ፣ አይታሰር ወይም አይጠየቅ አይባልም። ነገር ግን በህግ አግባብ በቁጥጥር ስር ይዋሉ፣ ህግ ፊት ይቅረቡ እንዲሁም ተገቢውን ፍትህ ያግኙ። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በጋዜጠኞች እና በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ የሚደርሰው አፍኖ መሰወር ሊቆም ይገባል፣ ይብቃን። ሰላም አማራጭ የለውም፣ ችግሮችን በሰላም ለመፍታት ቅድሚያ ይሰጥ። ምስል: EHRDC
54
156
353
45,828
ፋኖ እየገሰገሰ ነው ሸገር ላይ ፋኖ የኩራት ስም ሆኗል፤ አቢይ ተጠባባቂ ሠራዊቱን እየገረበ ነው 4 ሚሊዮን ሰው ነቅሎ ከ4 ድሆች ጋር ፎቶ የመለጠፍ ድራማውን ቀጥሏል ሸገሮች እንኳን ሪፐብሊካን አብልተህ ብብታቸው ሥር ብትደበቅ አንለቅህም እያሉ ነው!
63
266
497
35,512
Wolde Job retweeted
Special EVN News Update: The United Nations has issued an urgent call to Ethiopian authorities, urging them to immediately halt the mass arrests and persecution of ethnic Amhara. The UN's plea comes amidst growing concerns over human rights violations and escalating tensions in certain regions of Ethiopia. The UN High Commissioner for Human Rights expressed deep concern over the escalating human rights crisis in various regions of Ethiopia. Spokesperson Marta Hurtado released a press briefing today addressing the worsening situation, particularly in the Amhara region. EVN for Ethiopia youtube.com/watch?v=X--Ic7GE… #Ethiopia #Amhara #UnitedNations #AmharaResistatance

35
389
529
21,848
Wolde Job retweeted
Parliament is expected to carry out its basic functions of representing the electorate, making laws and overseeing the government. For the #Ethiopian parliament to abdicate any one of its functions at this critical moment, to comply with the dictates of the gov’t rather than question, and reject its unjust declaration of the state of emergency declaration, will be a dire historical error. One that will be hard to justify to the electorate! #JusticeForEthiopia #AmharaGenocide @BBCWorld @addisstandard @POTUS @SecBlinken @AJEnglish
165
2,906
3,285
59,120
ዘመቻው ተጀምሯል! Alarming reports confirm the regime soldiers are targeting ethnic Amharas continue. We must unite to protect the rights of every citizen. Discrimination and violence must end! #AmharaGenocide #JusticeForEthiopia @SecBlinken @guardian @BBCWorld @CNN
70
1,187
1,065
71,497
Wolde Job retweeted
I stand with #AmharaResistance spreading like wildfire. It is about survival. It is about security and peace . It is to defend lives , livelihood , and dignity subjected to all forms of brutalities, atrocities , and injustice against Amhara people in many parts of Ethiopia. These tragedies and horrific state of affairs must come to an end after 33 years of brutality, injustice and indignities the Amhara communities suffered throughout Ethiopia, both outside and inside of the the region . All Ethiopian patriots and democrats should support the ongoing resistance for justice against injustice and an oppressive regime. The Amhara resistance, however, must work towards a United front and the coordination of across sectors of society and oppressed people throughout Ethiopia. The struggle must not be parochial but an Inclusive and truly democratic vision for Ethiopia as opposed to a power grab. It must aim for the empowerment of the Ethiopian people throughout the country , not the elite who have betrayed the people , time and again . Indeed a cruel, tone deaf, corrupt , & venal elite , from EPRDF to Prosperity Party. I stand with #AmharaResistance for justice & equality of All oppressed people of Ethiopia to live with security, peace, rights protected and guaranteed for all. #JusticeForEthiopia and all #Ethiopians . AmharaResistance
39
405
632
39,175
"ሊገድሉን የመጡ የመከላከያ አባላትን ሲሞቱ እያለቀስን ነው የምንቀብራቸው። ቆስለው ስናገኛቸው እጅግ እያዘንን ነው የምንንከባከባቸው። ሌሎች መከላከያ አባላትም እኛንም እነሱንም ነጻ ለማውጣት እንደምንታገል ይገንዘቡ" የደንበጫ ፋኖ አመራር
49
316
665
30,618
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ #JusticeForEthiopia #RerouteRemittance #SanctionEthiopianGovt
15
121
185
11,411
Wolde Job retweeted
Authorities in #Ethiopia should bring an end to enforced disappearances, investigate and ensure accountability, as well as ratify the International Convention for the Protection of All Persons from Enforced Disappearance.
በኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር (Enforced Disappearance) ድርጊት በአፋጣኝ ሊቆም ይገባል። #Ethiopia🇪🇹 #HumanRightsForAll ehrc.org/በኢ%…
67
234
378
53,859