📢
#UPDATE: The Amhara Association in America (AAA) held a meeting with Ethiopian diaspora leaders and
@StateDept officials regarding the situation in Ethiopia. An agreement was reached on 7 points aimed at promoting peace and justice in Ethiopia, including:
📌call to end the telecoms shutdown in the Amhara Region and
📌imposing sanctions on government and military officials involved in human rights violations including genocide against Amharas.
📢
#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ የኢትዮጵያ የዲያስፖራ መሪዎች በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ከስቴት ዲፓርትመንት የስራ ኃላፊዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ተሳትፈዋል። በውይይቱ በሰባት ነጥቦች ላይ ከስምምነት ላይ የተደረሰ ሲሆን ከነዚህም መካከል በአማራ ክልል የቴሌኮም መዘጋት እንዲቆም እና የአማራ ዘር ጭፍጨፋ ጨምሮ በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል በተሳተፉ የመንግስት እና የጦር መሪዎች ላይ ማዕቀብ መጣልን ይጨምራል።